Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

በአገራችን በቀን 10 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ያጣሉ – በአዲስ አበባ ብቻ ባለፉት 6 ወራት 244 ሰዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል፡፡

በአገራችን በቀን 10 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ያጣሉ
– በአዲስ አበባ ብቻ ባለፉት 6 ወራት 244 ሰዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል፡፡
– ከ170 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ንብረት ወድሟል
– ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እያደረሱ ያሉት አዳዲስና ዘመናዊ መኪኖች ናቸው

በኢትዮጵያ …

[…]

በጎንደር ችግር አለ – ብአዴን ህዝብን ሲያናግር፣ ሕወሃት ይተኩሳል – የሚሊዮኖች ድምጽ

ጎንደር ከተማ ከፍተኛ ተኩስ እንዳለ እየተገለጸ ነው። ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው “ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 አካባቢ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ፣ ከምሽተ 4.30 ጀምሮ መኖሩን መረጃዎች እየመጡ ነው። ከፍተኛ የሆነ ውጥረት ሲኖር መንገዶች ሁሉ ተዘግተዋል ተብሏል” ሲል ጦምሯል።

ከጥቂት ቀናት በፊት የብአዴን ከፍተኛ … […]

የማይፈራና የማይሸማቀቅ ታላቅ ሕዝብ – የሚሊዮኖች ድምጽ

Untitled44

ም/ጠ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን እና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በጎንደር ሕዝቡን ሰብሰበው ማነጋገራቸው የሚታወቅ ነው። ጎልጉል በስብሰባው ከሕዝቡ ከተሰጡ አስተያየቶች መካከል የተወሰኑትን ለአንባቢያኑ አቅርቧል።

ከተሰጡ አስተያየቶች መካከል የሚከተሉትን አቅርበናል። አቶ ደመቀና አቶ ገዱ በርካታና በትህትና ሕዝቡን ለማነጋገር መዘጋጀታቸውን በአዎንታዊነት ሊወስድ …

[…]

ፍረጃን የስህተት መሸፈኛ ያደረገው የተቃውሞ ጎራ (ምላሽ ለኢንጂነር ይልቃል) -ግሬስ አባተ

ኢ/ር ይልቃል ከSBS Amharic ጋር ያደረጉትን ቆይታ አደመጥኩት፤ በከዚህ ቀደም ፅሁፌ እንዳልኩት ‹በኢትዮጵያ የተቃውሞ ጎራ ፖለቲካ ውስጥ ለሚሰሩ ስህተቶች ሌሎችን ‹‹ወያኔ›› ማለት እራስን ከስህተት ነፃ የሚያድርግ ነው፡፡ ኢ/ር ይልቃል 22 ደቂቃዎችን በፈጀው ቆይታቸው ሌላው ሁሉ ቀርቶ በመሪነታቸው የነበራቸውን መድረኮች በመጠቀም …

[…]

ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው

Nalbandian during 1950's performance with one of the famous band at the time

Nalbandian during 1950’s performance with one of the famous band at the time

ዋዜማ ራዲዮ- ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ መዳበር ባደረጉት አስተዋፃኦ የሚታወቁት አርመናዊው ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው። በሳምንቱ መጨረሻ በዩናይትድስቴትስ በማሳቹሴትስ ግዛት ዋተርታውን ከተማ የተደረገውን የሙዚቃ ኮንሰርት በርካታ የሙዚቃ አፍቃርያን ኢትዮጵያውያንና አርመናውያን ታድመውታል።

መቀመጫውን ቦስተን ያደረገው ኢዘር ኦርኬስትራ(Either Orchestra) የነርሲስ ናልባንዲያን ስራዎችን አቀናብሮ ለተመልካች አቅርቧል። ኢዘር ኦርኬስትራ ሙሉ በሙሉ የውጪ ሀገር ባለሙያዎችን የያዘና ከአስር አመታት ወዲህ የኢትዮጵያን ሙዚቃዎች በመላው አለም እያቀረበ የሚገኝ ቡድን ነው። ከዚህ ቀደም አንድ የሙዚቃ አልበም ለታዳሚ ያቀረበ ሲሆን በአዲስ አበባም ኮንሰርቶችን በማቅረብ እንግዳ አይደለም።

በማሳቹሴትስ በተደረገው የናልባንዲያን መታሰቢያ ላይ የነርሲስ ናልባንዲያን ቅንብሮች የቀረቡ ሲሆን ስራዎቹ በቅርቡ በአልበም መልክ ለሙዚቃ ወዳጆች እንደሚቀርቡ ታውቋል። አልበሙ ኢቶፒከስ በሚል በተለያዩ ቅፆች ከቀረቡት ከሀያ በላይ አልበሞች ውስጥ አንዱ ይሆናል። የደቦ ባንድ ድምፃዊ ብሩክ ተስፋዬ የአማርኛ ዜማ የተጫወተ ሲሆን የእንግሊዘኛ ስፓኒሽና አርመን ቋንቋ ዜማዎችም ቀርበዋል።

ነርሲስ ናልባንዲያን በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ1940 እስከ 1970 ድረስ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ከበሬታን ያሰገኘላቸውን የሙዚቃ ቡድን የማቋቋም ሙዚቀኞችን የማሰልጠን ና የማቀናበር ስራ በመስራት ለዘመናዊው ሙዚቃ ማደግ የላቀ አስተዋፃኦ አድርገዋል። ናልባንድያን በ1915 በአርመንያ ከነበረው የዘር ፍጅት ሸሽተው በእስራኤል በማደጎነት ሲኖሩ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ናልባንድያንን ጨምሮ አርባ ታዳጊዎችን በ1924 በማደጎ ተረክበው በማሳዳግ ለወግ እንዳበቋቸው የታሪክ ድርሳናቸው ይናገራል።

The post ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው appeared first on Wazemaradio.

[…]

ሱዳን ስልፍ ለማድረግ የወጡ በርካታ ኢትዮጵያውያንን አሰረች

Khartoum

Khartoum

ዋዜማ ራዲዮ- የሱዳን መንግስት በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ደጃፍ የተቃውሞ ስልፍ ያደረጉ ኢትዮጵያውያንን በእስራት በጅራፍና በገንዘብ ቀጣች።
የሱዳን መንግስት በቅርቡ ያደረገውን የመኖሪያ ፈቃድ እድሳት ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በመቃወም መንግስታቸው ጣልቃ እንዲገባ ለመጠየቅ የካቲት ቀን በኢምባሲው ዳጃፍ ከተሰለፉ አንድ ሺህ ያህል ስዎች መካከል አምስት መቶ ያህሉ በሱዳን የፀጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ውለው አርባ የጅራፍ ግርፋትና አስራ አምስት ሺህ ብር ቅጣት አልያም የሁለት ወር እስራት ቅጣት ተጥሎባቸዋል።
በሱዳን የመኖሪያ ፈቃድ ዋጋ 46 ዶላር የነበረ ሲሆን በቅርቡ 308 ዶላር እንዲሆን መደረጉን ራዲዮ ዳባንጋ ዘግቧል።
ኢትዮጵያውያኑ የዋጋ ጭማሪው እንዲቀነስላቸው የኢትዮጵያ መንግስት ከጎናቸው እንዲቆም ለመማፀን ስልፍ እንደሚያደርጉ አስቀድመው አሳውቀው ነበር። በርካቶች ታሳሪዎች አሁንም ድረስ በእስር ላይ እንዳሉ ዋዜማ ያነጋገረቻቸው የካርቱም ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ተናግረዋል።
በሱዳን እስር ቤቶች ከፍ ያለ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን በተለያየ ክስ በወህኒ እንደሚገኙ ይታወቃል።

The post ሱዳን ስልፍ ለማድረግ የወጡ በርካታ ኢትዮጵያውያንን አሰረች appeared first on Wazemaradio.

[…]

Richard Pankhurst, Renowned Scholar of Ethiopian Studies, Dies At 90

Our subscribers to the print edition are entitled to get a bonus in a form of early access to our digital edition.Use the bank detail below or call our office at +251-011-416-3020 to subscribe – only 457.60 Br for 52 editions – and enjoy access to www.addisfortune.net beginning on SUNDAYS as early as 6:00am! […]

Cooperative Agencies Distinct from Cooperative Sector

Dear Editors,

This letter comes as a response to your recent viewpoint published on February 19, 2017 headlined “Change from Farming to Industry Herculean Task” [Volume 14, Number 877]. The viewpoint presented in the article misunderstands the relationship between cooperative agencies and the cooperative sector. The intent of this letter is to clarify the relationship between the cooperative agencies and the cooperative sector.

In the article it was stated that “the cooperative agencies and unions are buyers of agricultural products from each member farmers.”

It does not make clear the existing mandate, ownership boundary and relationship of the cooperative agencies and the cooperative sector.

The cooperative agency is a government body established with a mandate to promote, and register cooperatives as service provider member owned economic institutions, build the cooperative sector service rendering capacity and regulate the sector based on the national cooperative proclamation, directives and International Cooperative Principles (ICP).

The cooperative sector provides the farmers input-output marketing through its own structure, the primary farmers’ cooperatives receive agricultural input from the cooperative unions top farmers to supply to its members and aggregate agricultural output from its members to supply to the cooperative union top farmers and to create economics of scale to bargain in the market.

Therefore, the primary cooperatives and top farmers’ cooperative unions are the ones doing the entire commodity transactions and the agencies are supporting the sector to make them an efficient and cost effective service provider to the economically powerless communities in the market.

The cooperative sector is a private sector which belongs to member shareholders, such as farmers in rural areas or consumers in urban areas. In the cooperative sector, members are owner investors, ultimate decision makers and users of the cooperative services, so the government (Cooperative Agencies) has no stake in ownership and cannot make such transactions.

What makes the cooperative sector different from the profit oriented private businesses is that they are not for profit maximization, but provide fairly priced services and investment dividend to its user members not to outside investors.

We would like to make clear the misunderstanding and create the correct understanding of the Cooperative Sector.

Getachew Mergia: Cooperative Development Expert

[…]

Second Round resumes with scoreless ties

Addis Ababa – The second round of the 2016/17 Ethiopian Premier League (EPL) resumed here today with two scoreless ties featuring Ethio-Electric vs Jimma Abba Bunna and Ethiopia Nigd Bank vs Woldia Kenema. Ethiopia Nigd Bank, which scored a 1-0 away victory over Woldia in the first round, failed to take home field advantage and were held by the Wollo side,… […]

“ሀገር በድርድር ነው የሚገነባው” የዞን ዘጠኝ ጦማሪ አቤል ዋቤላ – የሚሊዮኖች ድምጽ

16864855_1573654125995268_5439408631275267833_n

ሶስት የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን ነገረ ኢትዮጵያ አዘጋጅ ጦማሪ፣ በተቃዋሚዎችና በገዢው ፓርቲ መካከል ስለሚደረገው ድርድር ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አራቱ ጦማሪያን ድርድሩን በገዢው ፓርቲ ላይ ያላቸውን ስጋት ገለጸው በመርህ ደረጃ ግን ድርድሩ ጥሩ ነገር እንደሆነ …

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.