Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Barack Obama attacks Donald Trump; Diplomats, Muslim figures condemn Trump’s travel ban

President Donald Trump

Barack Obama, the former president, has issued his first statement since handing the presidency over to Donald Trump and warns that “American values” hang in the balance.

Responding to Mr Trump’s executive orders on immigration, Kevin Lewis, a spokesman for Mr Obama, said the former president “fundamentally disagrees with the notion of discriminating against individuals because of their faith or religion”.

He supported protests against the executive orders signed by the president on Friday evening.

“Citizens exercising their Constitutional right to assemble, organize and have their voices heard by their elected officials is exactly what we expect to see when American values are at stake,” Mr Lewis said. He said Obama was “heartened by the level of engagement taking place in communities around the country.”

Protests continued across America and around the world – including in Britain.

Boris Johnson, the British Foreign Secretary, said that all British passport holders remain welcome in America, as he branded Donald Trump’s travel ban “divisive and wrong”.

As protesters started to flood streets across Britain on Monday evening, the Foreign Secretary told MPs that Britons “remain welcome to travel to the US” and the country’s embassy in London had confirmed President Trump’s executive order would make “no difference” to British passport holders.

Foreign Office sources suggested that the UK had secured a “special carve out” from Mr Trump’s policy.

Mr Johnson’s statement to the Commons came after the US Embassy had earlier suggested that UK citizens with dual nationality from one of the seven countries covered by the temporary travel ban – Iraq, Iran, Libya, Somalia, Sudan, Syria and Yemen – should not seek to obtain a visa.

[…]

ጉደኛውን ተራራ (Tullu Gudo) አየነው!

ዝዋይ ሐይቅ፣ በተለምዶ ዝዋይ በምትባለው ባቱ ከተማ ዳርቻ ላይ፣ በታላቁ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ፣ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ 100 ማይሎች ርቆ የሚገኝ፣ 440 ስኵዌር ኪሎ ሜትር የሚሰፋ፣ ብዙም የማይወራለት፣ ብዙም ያልለማ፣ ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ፋይዳው የላቀ፣ ትልቅ ሐይቅ ነው። ሐይቁ 5 ደሴቶች …

[…]

የአዲስ አበባ ጁቬንቱስ ክለብ ሊዘጋ ነው

Juve 4

ዋዜማ ራዲዮ- ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውና የጁቬንቱስ ክለብ በመባል የሚታወቀው ማኅበር ለአፍቃሪዎቹ የይድረሱልኝ ጩኸት እያሰማ ነው፡፡ ካለፉት ሳምታት ጀምሮም Save Juventus የሚል የፊርማ ዘመቻ የጀመረ ሲኾን ለዘመናት ለ60 ዓመታት ከተገለገሉበት አባላቱና ከደጋፊዎቹ በሺዎች የሚቆጠር የድጋፍ ፊርማ እየጎረፈለት ይገኛል፡፡

የማዕከሉ የመዘጋት ዜና የመጣው የኪራይ ቤቶች አስተዳደር በይዞታው ላይ የይገባኛል ጥያቄ በማንሳቱና ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት በመውሰዱ ነው ተብሏል፡፡ ፍርድ ቤትም ባልተጠበቀ መልኩ ማኅበሩ ለ6 አስርተ ዓመታት ይዞት የቆየውን ይዞታ ለኪራይ ቤቶች አስተዳደር እንዲያስረክብ በይኖበታል፡፡

በኢትዮጵያ ለሚኖሩ የጣሊያን ኮሚኒቲ አባላት በዋናነት እንዲሁም ለበርካታ ኢትዮጵያዊያን ጭምር መልካም የጊዜ ማሳለፊያ፣ መዝናኛና ተመራጭ የስፖርት ማዘውተሪያ ኾኖ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የዘለቀው ይህ ማዕከል የሚገኘው ከመስቀል አደባባይ፣ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጀርባ ከሴንጆሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ነው፡፡ ሰፋፊ የመኪና ማቆምያና ሜዳዎች ያሉት ይህ ቦታ በ15ሺ ካሬ ሜትር የተንጣለለ ግቢ ሁሉን አቀፍ አገልግሎት ሲሰጥ ኖሯል፡፡

ለሕጻናትና ወጣቶች የስፖርትና ሥነ ጥበብ ማጎልበቻ ማዕከል፣ ለአዋቂዎች የሬስቶራንት አገልግሎት፣ ለዲፕሎማቲክ ኮሚኒቲው የባህል ልዉዉጥ መድረክ በማሰናዳት፣ የሥዕልና ፊልም አውደ ርዕይ ማሳያ በማዘጋጀት፣ መዝኛና የስፖርት ሜዳ አገልግሎት በመስጠትም በይበልጥ ይታወቃል፡፡

ማኅበር ለትርፍ ያልተቋቋመ ሲኾን ኢትዮጵያ ዉስጥ የተመሠረተውም እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ1957 ዓ.ም ነበር፡፡ በዚያን ዘመን የክለቡ መሥራቾች በኢትዮጵያ የጣሊያን ኮሚኒቲ አባላት ሲኾኑ በጊዜው ከፊታውራሪ ተሾመ ብሩ ቦታውን ለ25 ዓመታት በኪራይ ወስደው ሥራ እንደጀመሩ ይነገራል፡፡ ከሁለት ዓመት በኋላም አሁን በግቢው ዉስጥ የሚገኘውን ሕንጻ ሙሉ ወጪ በመሸፈን አስገንብተው ወደ ሥራ ገብተዋል፡፡ ማዕከሉ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ ለሚኖሩ የጣሊያን ኮሚኒቲ አባላትና ለአገሬው ሁሉን አቀፍ የመዝናኛ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ለትርፍ ያልተቋቋመና ከአባላቱ በሚመረጡ የቦርድ አባላት ሲመራ የቆየ ሕጋዊ ሰውነት ያለው ተቋም ነበር፡፡

ምንም እንኳ ማኅበሩ ከደጃዝማች ተሾመ ብሩ ቦታውን ለ25 ዓመታት በኪራይ የወሰደ ቢኾንም በደርግ ታውጆ የነበረው የከተማ ቦታ የሚመለከተው አዋጅ የክለቡን ይዞታ ሳይነጥቀው ቆይቷል፡፡ ይልቁንም በአዋጅ 47/1967፣ አንቀጽ 6 መሠረትም ቦታው ለማኅበሩ በመጽናቱ ላለፉት በርካታ ዓመታት የጁቬንቱስ ክለቡ አስተዳደር ግብር ሲከፍልበት ቆይቷል፡፡ ኾኖም በነዚህ 60 ዓመታት ዉስጥ የይዞታ ማረጋገጫ ሕጋዊ ካርታ እንዴት ሳያገኝ ሊቆይ እንደቻለ ግልጽ አይደለም፡፡

እ.አ.አ በ1998 የደጃዝማች ተሾመ ብሩ ሕጋዊ ወራሾች በይዞታው ላይ የይገባናል ጥያቄ አንስተው ለ6 ተከታታይ ዓመታት የተከራከሩ ሲኾን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እ.አ.አ በ2004 ዓ.ም ባሳለፈው ዉሳኔ ቦታው ተገቢነቱ ለጁቬንቱስ ክለብ ነው በሚል ይዞታው ለማኅበሩ እንዳጸናለት የክለቡ የቦርድ አባላት ያብራራሉ፡፡ ያም ኾኖ ማኅበሩ መደበኛ አገልግሎቱን ይቀጥል እንጂ የይዞታ ካርታ ወዲያዉኑ በእጁ ሊያስገባ አልቻለም፡፡

ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ ባልተጠበቀ ሁኔታ የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ይዞታው ለኔ ይገባኛል ሲል አቤቱታ ያነሳው፡፡ ፍርድ ቤትም ይዞታው ለኪራይ ቤቶች አስተዳደር ይገባዋል በሚል “ያልተጠበቀና አስደንጋጭ” የተባለ ዉሳኔ እንደወሰነ በማኅበሩ ቅጥር ግቢ ለክለቡ ወዳጆች በተሰራጨ በራሪ ወረቀት ተብራርቷል፡፡

ኪራይ ቤቶች በበኩሉ ቦታውን ለመንግሥት ተሿሚዎች የሚኾኑ በርካታ አፓርትመንቶችን ለመገንባት እንደሚፈልገው ታውቋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግሥት ለሚሾማቸው መካከለኛና ከፍተኛ ካድሬዎች የሚኾኑ መኖርያ ቤቶች እጥረት ፈተና እንደሆነበት የኪራይ ቤቶች አስተዳደር በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቆይቷል፡፡

ጁቬንቱስ ክለብ ለ60 ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቶ በዚህ ሁኔታ ይዞታውን መነጠቁ ያሳዘናቸው የማኅበሩ የቦርድ አባላት የመጨረሻ ያሉትን የፊርማ ማሰባሰብ ሂደት ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች የጀመሩ ሲኾን የማዕከሉ አባላትና ተጠቃሚዎችም በፍርድ ቤት ዉሳኔ ላይ የተሰማቸውን ሐዘን በመግለጽ ላይ ናቸው፡፡

ጁቬንቱስ ክለብ ዘርፈ ብዙ ስፖርታዊና ኪነጥበባዊ አገልግሎቶችን ለረዥም ዓመታት የሰጠ እውቅ የባሕል ማዕከል ሲኾን በዉጭ ዜጎችና በአገር ዉስጥ ባለሐብቶች በይበልጥ የሚዘወተር የጣሊያን ባህላዊ ሬስቶራንት በዉስጥ ይዟል፡፡ በሳምንት አንድ ጊዜ የሚካሄድ ያገለገሉ ቁሳቁሶች ለገበያ የሚቀርቡበት ቅዳሜ ገበያ (garage sale)፣ የፉትሳል ሜዳ፣ የመረብ፣ የቅርጫትና የሜዳ ቴኒስ ማዘውተሪያዎች፣ የፊልም ፌስቲቫል ማሳያዎች፣ የሙዚቃ ኮንሰርት ማካሄጃ፣ የማርሻል አርት ስፖርት አዳራሽ፣ የሥዕል አውድ ርዕይ እልፍኝ በዉስጡ ይዟል፡፡

አዲስ አበባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚገነቡ ፎቆችና የልማት ጥያቄዎች የተነሳ ይህን ማዕከል የመሰሉ የባሕልና ሥነ ጥበብ ማካሄጃ ሕዝባዊ ቦታዎችን እያጣች ትገኛለች፡፡ ላለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት በልማት ስም የእግር ኳስ ሜዳዎችና የሕዝብ አደባባዮች እየተለቀሙ በመታጠራቸውና ለግንባታ በመወሰዳቸው ነዋሪዎች በመዝናኛ ቦታ እጦት ሲቸገሩ ይስተዋላል፡፡ አሁን ላይ አሉ የሚባሉ መሰል ቦታዎች የሚገኙትም በኤምባሲ ግቢዎችና ኤምባሲዎች በሚያስተዳድሯቸው ማዕከሎች ብቻ ነው፡፡

ጁቬንቱስ ክለብ፣ ግሪክ ክለብ፣ አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ፣ ጎተ ኢንስቲትዩት፣ የራሺያ የባሕል ማዕከል፣ በአዲስ አበባ ሥነ ጥበብ እንዲያብብ፣ ማኅበረሰባዊ አገልግሎት እንዲዳብር፣ የወጣቶችን ተሰጥኦ በመኮትኮት ከሚተጉ ተቋማት በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ፡፡ በከተማዋ ከነዚህ ቦታዎች ዉጭ ተመሳሳይ ሕዝባዊና ማኅበረሰባዊ አገልግሎት የሚሰጡ ሥፍራዎች እየተመናመኑ መጥተዋል፡፡ ለ

የዋዜማ ዘጋቢ ያጋገረቻቸው አንድ የከተማ ንድፍና አስተዳደር ባለሞያ የጁቬንቱስ ክለብ መዘጋት አዲስ አበባን የዲፕሎማቶች መናኸሪያ ለማድረግ በመሪ ፕላን ከተያዘው ትልም የሚቃረን ድርጊት ኾኖ እንደሚሰማቸው ተናግረዋል፡፡

The post የአዲስ አበባ ጁቬንቱስ ክለብ ሊዘጋ ነው appeared first on Wazemaradio.

[…]

የኢሳያስ መንግስት ለቴዎድሮስ አድሃኖም የአለም ጤና ምርጫ የድጋፍ ድምፅ በመስጠት የቁርጥ ቀን ወዳጅነቱን አረጋግጧል፡፡ ( Tesfaye Ru )

የኢሳያስ አፈወርቂ ጠላት አማራ እንጂ ወያኔ አለመሆኑን የኢሳያስ መንግስት ለቴዎድሮስ አድሃኖም የአለም ጤና ምርጫ የድጋፍ ድምፅ በመስጠት የቁርጥ ቀን ወዳጅነቱን አረጋግጧል፡፡( Tesfaye Ru )

ኤርትራ ላይ ያከማቸው ቁጥር አልባ የትህዴን ሰራዊት ዝግጅት ከአማራ ጋር ለሚደረግ የወደፊት ጦርነት ነው፡፡ ግንቦት …

[…]

AfDB and Ethiopia Signed 2 Billion Birr Finance Agreement

African Development Bank (AfDB) and Ethiopia concluded a financing agreement of 2 billion Birr. The agreement was signed on January 30, 2015. Out of the entire 2 billion Birr, 65 percent of it was extended as grant while the rest 780 million was loan.

[…]

በነገራችን ላይ “ውይይቱ” የት ደረሰ?

የሙስናውን የመረጃ እጦት ኩምክና ሰምተን ስቀን ሳንጨርስ ሰሞኑን ደግሞ የውይይት ፉገራ አመጡ። ልክ እንደቀበሌ ስብሰባ ተቃዋሚዎችን በአዳራሽ ውስጥ አጉረው ሲያበቁ እነሱ ከመድረክ ሆነው ይቀልዱባቸዋል። የNBC ውን፤ የዴቭድ ሌተርማን ‘ሌት ናይት ሾው” (late night show) የሚመስል ነገር በቴሌቭዥን ለቀውብን ነበር። ሁለቱ ባለስልጣኖች፤ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ እና አቶ አስመላሽ ወልደሥላሴ መድረክ ላይ ጉብ በለዋል። በአነስተኛና በጥቃቅን የተደራጁ […] […]

የህወሓት መሪዎች ደብቁኝ እያሉ ነው ! konjit sitotaw of mereja com

የህወሓት መሪዎች ደብቁኝ እያሉ ነው ! konjit sitotaw of mereja com
!!!!!!!!!!!!!!!!!!

የህወሓት መሪዎች ከልዩ ታማኝ ካድሬዎችና ጀሮ ጠቢ የትግራይ ተወላጆች ጋር በኣውሮፓ ተደብቀው ልዩ ስብሰባ ለማካሄድ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

ህወሓቶች ኣውሮፓ ከሚኖሩ ተጋሩ ተደብቀው ከሰላዮቻቸውና ታማኝ ካድሬዎቻቸው ብቻ ለመሰብሰብ ለየካቲት

… […]

ኢትዮጵያ ሰውነታቸውን ባገኙት አጋጣሚ በመሸጥ የሚተዳደሩ ፖለቲከኞች አያስፈልጓትም! ኄኖክ የሺጥላ

ኢትዮጵያ ሰውነታቸውን ባገኙት አጋጣሚ በመሸጥ የሚተዳደሩ ፖለቲከኞች አያስፈልጓትም!

ኤርሚያስ ለገሰ በዋሽንግተን ዲሲ በተደረገው የመፅሃፉ ምረቃው ላይ እነ ሌንጮ ባቲን አመስግኗል። ምክንያት አድርጎ ያቀረበውም ” እንዴት እየሄደልህ ነው እያሉ ስለሚጠይቁኝ ነው» ብሏል ። ስለ 11 መፅሃፍ ያነሳው አስቆኛል!

ሰማይ የነካ ቀጣፊነት

… […]

በማህበራዊ ድረገጾች ትኩረትን የሳበ መነጋገሪያ ጉዳይ የጥንዶቹ ሰርግ

“ፍቅር ይበቃል!…” Anteneh Yigzaw
.
ፍቅር እንጂ ቤሳቢስቲን የሌላቸው ኬንያውያን ጥንዶች…
ከተስፋ በቀር ይህ ነው የሚሉት ጥሪት ያልቋጠሩ ፍቅረኛሞች ዊልሰን እና አን ሙቱራ!…
ፍራፍሬ በማዞር አስር አምስት እየለቀመ ኑሮውን የሚገፋው የ27 አመቱ ዊልሰን እና የ24 አመቷ አን፣ ከተዋወቁና የፍቅርን አክርማ

… […]

‹‹…ነገሩ አልሆን ብሎ፣ ሁኔታው ሲጠጥር ጠጣሩ እንዲላላ፣ የላላውን ወጥር…›› የሚሉ በሳሎች ያስፈልጋሉ፡፡

Addis Admass ርዕሰ አንቀፅ

ልማድ የልጅነት አባዜ አለው፤ አድጎ ተመንድጎም ራሳችን ላይ ፎቅ ሊሰራብን ይችላል። መላቀቅ ያለብን ብዙ ልማድ አለ! ይሄ ከባህላችን፣ ከማህበራዊ ኑሯችን፣ ከፖለቲካችንና ጋር በቅርብ የተሳሰረ ነው፡፡ ስነ ልቦናዊ ግንኙነቱም ከዚሁ የሚመነጭ ነው፡፡ ይሄን ወደ አገር ጉዳይ መንዝሮ …

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.