“ቸቸላ” – በጎንደር የአማራ የልብ እሳት ማብረጃ ማማ!! ፋሲል ከነማ – ቶራ ቦራ! ማስታወሻ፤ ቶራ ቦራ አፍጋኒስታን ውስጥ ያለና ቢንላደን የሚደበቅባቸው ተራራዎችና የዋሻ ምሽጎች ናቸው። ፋሲል ከነማም የቶራ ቦራ ምሳሌ ነው። ቶራ ቦራ ብዙ ጊዜ ይደበደባል ግን ጉዳት አይደርስም። ቢደርስም ይህ ነው የሚባል አይደለም። ፋሲል ከነማም ምሽግ ነው! ቶራ ቦራ! በተቃራኒው ዱሮ ትልቅ የፖለቲካ ዋሻ […]
Source:: http://www.goolgule.com/fasil-kenema-an-emblem-of-generational-defiance/