መጋቢት 2009 ዓ.ም ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ ዕትም የወያኔ አገዛዝና የካድሬዎቹ አስከፊ ተግባሮች ተገሎ የማያልቀው የአማራ ሕዝብ ስቃይና መከራ የዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊነት የጎሳ ፖለቲካና መዘዙ በኢትዮጵያ ትርፍ የሌለው ልፋት ዴሞክራሲ የውሃ ሽታ የሆነባት አገር አመፅ በተግባር ሲተረጎም ሕገ-መንግሥቱ የተፃፈው ለማን ነው? ወዘተ ርዕሰጉዳዮችን በአማርኛና በእንግሊዝኛ በማካተት ታትሟል፤ መጽሔቱን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
Source:: http://www.goolgule.com/ethiopian-affairs-march-2017/