የሰሜን ኮሪያ ሚሳየል የማምጠቅ ሙከራ ከሸፈ
ትናንት ምሽት ሰሜን ኮሪያ ያደረገቸው ሚሳየል የማምጠቅ ሙከራ መክሸፉን የአሜሪካ ወታደራዊ ሀላፊዎች ተናግረዋል፡፡በአንድ ምሽት 2 ጊዜ ከሽፎባታል ብለዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰሜን ኮሪያ የዓለማቀፉን ማሳሰቢያ እንደ ንቀት ማየቷ አሳዛኝ ነው ሲሉ በተለይ የእርሳቸውን ፕሬዝዳንትነት …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/534177