በኔ እምነት በማህበራዊ ሜድያው እጅግ ተሸንፈናል።
ኢትዮጲያ እንድትበታተን እንቅልፍ አጥተው ከሚያድሩ ግለሰቦችና ቡድኖች ምን እንጠብቅ እንደነበር አልገባኝም? አንዳች በጎ ነገር? ምን እንደምንጠብቅ ባለማወቃችን ሽንፈታችን በመደበኛነት እየታየ መጥቷል። እኛ ሳናውቃቸው እነሱ ግን ልባችንን በርብረው ስላወቁት አጠቃላይ አካሄዳችንን ተቆጣጥረውታል።
አንድ
…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/527300