የኦሎምፒክ እና የአለም ሻምፒዮና ወርቅ ሜዳሊያዎች ባለቤት የሆነችው እና ከአስር አመታት በላይ ለሆነ ጊዜ አለም-አቀፍ የሩጫ መድረኮችን በአስደናቂ ብቃቶቿ የተቆጣጠረችው መሰረት ደፋር ወደሩጫው አለም የገባችው ድንገት ነበር። ከዛ በኋላ መሰረት ደፋር በሩጫ ተፎካካሪዎቿን ብቻ ሳይሆን የህይወት ውጣ ውረዶችንም ለማሸነፍ የቻለች ሲሆን ከራሷ አልፋ ሌሎች ሰዎችንም በመርዳት እና ለወላጆቿም መከታ ለመሆን የቻለች ኮከብ አትሌት ነች። በዚህ…