Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data – 15 February 2024

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 15 February 2024.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data – 19 February 2024

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 19 February 2024.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data – 13 February 2024

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 13 February 2024.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data – 12 February 2024

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 12 February 2024.

[…]

የኦሮምያ ክልል መንግስት የአመራር ለውጥ ሊያደርግ ነው

ዋዜማ- በኦሮምያ ክልል መንግስት ከዘርፍ ቢሮዎች አንስቶ እስከ ዞን ድረስ በሁሉም መዋቅሮች የአመራር ለውጥ ሊደረግ መሆኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች።

የክልሉ ምክር ቤት (ጨፌው) ትናንት መደበኛ ስብሰባውን የጀመረ ሲሆን በዚህ ጉዳይ ላይ ስለመወያየቱ ግን ማረጋገጥ አልቻልንም። የብልፅግና ፓርቲ የክልሉን ብሎም የተጎራባች ክልሎችን የፀጥታ ይዞታ በገመገመበት ወቅት በቀረበው ምክረ ሀሳብ መሰረት የኦሮምያ ክልል አመራሮችን መበወዝ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት ተግባራዊ እንዲደረግ ተወስኗል።

የአመራር ለውጡ የክልሉን ርእሰ መስተዳድር እና ምክትል ርእሰ መስተዳድሮችን ይመለከታል ወይ ብለን ነሳነው ጥያቄ ; የመረጃ ምንጮቻችን በዚህ ላይ ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ ባይሆኑም : በብዙ የክልሉ መዋቅሮች የአመራር ለውጥ እና ሽግሽጉ እንደሚከናወን ; እንዲሁም በዞን እና መሰል መዋቅሮች አመራሮችን ከተወለዱባቸው አካባቢዎች ውጭ በአመራርነት እንዲመደቡ የማድረግ ዕቅድ እንዳለ ነግረውናል።

የኦሮምያ ክልል በኢትዮጵያ “የፖለቲካ ለውጥ” ከመጣ ወዲህ ከተፈጠሩ ሰፊ የጸጥታ ችግሮች ባለፈ ማንነት ተኮር የሆኑ የነዋሪዎች ግድያ እና ማፈናቀሎች በተደጋጋሚ መከሰታቸውን በሰብአዊ መብት ድርጅቶች ሳይቀር ተረጋግጧል። ለነዚህ ቀውሶች መነሻውም በክልሉ የተለያዩ ዞኖች ያሉ አመራሮች የተወለዱበትን አካባቢ ስለሚመሩ አካባቢያዊነትን መነሻ በማድረግ የገቡበት ፖለቲካዊ ብልሽት አንዱ መነሻ መሆኑን ክልሉ ያምናል መባሉን ሰምተናል። በሚደረገው አዲስ የአመራር ለውጥም የአመራሮች ምደባ እና የትውልድ ስፍራቸው ስብጥር ከግምት እንደሚገባም ሰምተናል።

የክልሉ መንግስት የዞንና ወረዳ አመራሮች የተወለዱባቸውን አካባቢዎች መምራታቸው ማንነት ተኮር ሰብአዊ ጥቃት እንዲያደርሱ መንገድን ከፍቷል የሚል ግምገማ ቢኖረውም : ከተወለዱበት ቦታ ርቀው በአመራርነት የተመደቡ ግለሰቦች በሚያስተዳድሯቸው አካባቢዎችም ተመሳሳይ ማንነት ተኮር ማፈናቀሎች ተጸጽመዋል የሚል ትችትን የሚያነሱ አሉ። ሆኖም የክልሉ መንግስት በቅርቡ በሚተገብረው የአመራር ምደባ የአመራሮችና የተወዱበትን ቦታ ማሰባጠርን ለክልሉ የጸጥታ ችግር ለመቅረፍ እንደ መፍትሄ ወስዶታል።

የኦሮሚያ ክልል ልክ እንደ አማራ ክልል ሁሉ በተለያዩ ቦታዎች በመንግስት እና በታጣቂ ሀይሎች ግጭት የሚደረግበት ሆኖ ቀጥሏል።

የሀገሪቱን የፀጥታ ሁኔታ ለማረጋጋት ከሚወሰዱ እርምጃዎች ጎን ለጎን በፌደራልና በክልል ደረጃ ተከታታይ የሹም ሽር እንደሚኖር ለመንግስት ቅርበት ያላቸው ምንጮች ነግረውናል። [ዋዜማ]

The post የኦሮምያ ክልል መንግስት የአመራር ለውጥ ሊያደርግ ነው first appeared on Wazemaradio.

The post የኦሮምያ ክልል መንግስት የአመራር ለውጥ ሊያደርግ ነው appeared first on Wazemaradio.

[…]

ቀጣዩ የዳያስፖራ ፖለቲካና የሚዲያው አሰላለፍ

“ባለፉት 50 ዓመታት የተከሰቱት ጦርነቶች የተጀመሩት ሚዲያው ባስተጋባው ውሸት መሆኑን ደርሼበታለሁ” ጁሊያን አሳንዥ፤ የዊኪሊክስ መሥራች። የአገራችን ሚዲያ አውታሮች በተለይም የግሉ ሚዲያ የሚባሉትና በ1997 ምርጫ ወቅት የነበሩት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲቀጭጭ፣ የሃሳብ ልዩነት እንዳያድግ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና አመራሮች ጉያ ሥር ገብተው የፈጸሙት ወንጀል የሚያስጠይቅ ነው። ለቀጣዩ ትውልድ መማሪያ ይሆን ዘንድ በወጉ ተጠንቶና ተሰንዶ ሊቀመጥ ይገባል። ምክንያቱም ከዚያን ጊዜ […] […]

የትግራይ ኢንዱስትሪ ቢሮ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሪፖርት ማረጋገጫ ሰጠ

* በ“ጋዜጠኛነት” ስም የሚፈጸመው የሚዲያ ሸፍጥ በትግራይ ክልል “ከ200 በላይ ኢንዱስትሪዎች ሥራ ጀምረዋል” በሚል ፓርላማ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበው ሪፖርት “ከእውነት የራቀ ነው” ሲሉ የከሰሱት የትግራይ ክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ 212 ኢንዱስትሪዎች ከሰላም ስምምነቱ በኋላ ሥራ እንዲጀመሩ ክስ ባቀረቡበት ዜና ጎን ለጎን አስታወቁ። ዜናው የክስ ሳይሆን አሃዱና ቲክቫህ በቅብብሎሽ አንዱ ሌላውን ዋቢ አድርገው ባሰራጩት ዜና […] […]

ስለ ዓድዋ ሙዚየም ዋና አርኪቴክቱ ምን ይላል?

በአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ፤ የሚኒሊክ ሀውልት እና የአራዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሚያዋስኑት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው። በቅርቡ ከታደሰው እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ከሚገኝበት ማዘጋጃ ቤት ጋር ደግሞ በድልድይ ተገናኝቷል። እስከ ዛሬ ድረስ የራሱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ሳይኖረው የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤትም ቋሚ መሰብሰቢያ አዳራሽ የሚያገኘው በዚህ ፕሮጀክት ነው። እየተጠናቀቀ ያለው ይህ […] […]

Ethiopia: EPSE to Construct Oil Depot in Dire Dawa

Oil Depo

EPSE, the Ethiopian Petroleum Supply Enterprise, has compensated the Dire Dawa city administration for the construction of the nation’s 14th oil depot.

[…]

Ethiopian Shipping and Logistics Gains Birr 27 Billion in Six Months

ESL Logo 2

Ethiopian Shipping and Logistics (ESL) collected Birr 27 billion in six months of the fiscal year, as announced by the organization.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.