Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Police in Malawi have arrested four more people in connection with a mass grave believed to be Ethiopians

BLANTYRE, MALAWI — Police in Malawi have arrested four more people in connection with a mass grave uncovered last month with 30 bodies believed to be Ethiopians who had immigrated illegally and are believed to …

Police in Malawi have arrested four more people in connection with a mass grave believed to be Ethiopians Read More »

[…]

Ethiopia Working to Establish Special Economic Zones, Investment Commission

Special Economic Zones EIC

Ethiopian Investment Commission (EIC) announced that Ethiopia was working towards establishing special economic zones with a view to improving international trade connectivity and attracting foreign direct investment. To realize this goal, a draft proclamation on special economic zones is prepared which is aimed at promoting regional and international trade relations by enhancing the environment of free trade zones and industrial parks.

[…]

U.S.-Africa Leaders Summit scheduled for December 13-15

Gearing Up for mid-December White House’s African Leaders Summit By Kestér Kenn Klomegâh As the White House gears up for the mid-December African Leaders Summit, several reports indicated that a few African countries might not …

U.S.-Africa Leaders Summit scheduled for December 13-15 Read More »

[…]

Ethiopia Squanders Geopolitical Opportunities and Blames the West

Yonas Biru, PhD November 24, 2022 Ethiopia will remain forever poor until its political class, including its intellectuals at home and in the diaspora find it possible to free themselves from shadow boxing with …

Ethiopia Squanders Geopolitical Opportunities and Blames the West Read More »

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 24 November 2022

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 24 November 2022.

[…]

Ethiopia: Derba Cement Signs Agreement to Increase Daily Cement Production by 80,000 Quintals

DERBA CEMENT PICTURES

Derba MIDROC Cement and Sinoma International Engineering Group agreed to work together on the Derba Cement Factory expansion project. The agreement is expected to increase the daily production capacity of the factory to 150,000 quintals by enabling the factory to produce 80,000 additional quintals of cement to what it is currently producing.

[…]

Ethiopia: Ethio Telecom and Telebirr Ink Agreement to Implement CNET Payment System

CNET

Ethio Telecom announced that it had signed an agreement with CNET Software Technologies for the implementation of Telebirr and CNET payment system. The agreement will allow the customers of supermarkets, companies in entertainment and hospitality service, hospitals, pharmacies, and cafes which are partners of CNET Technologies to pay service charges using Telebirr.

[…]

ለኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎች የመድን ዋስትና ማግኘት አዳጋች ሆኗል

Ethiopian assembled electric vehicle-FILE

ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት በፖሊሲ ደረጃ ለኤሌክትሪክ መኪና አስመጪ እና አምራቾች ከፍተኛ ማበረታቻዎችን እያደረገ ቢሆንም በሀገሪቱ ያሉ አብዛኞቹ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ግን ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከሶስተኛ ወገን ውጭ ሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን “አንሰጥም” እያሉ መሆኑን ዋዜማ ከተለያዩ አሽከርካሪዎች እና የመድን አቅራቢ ኩባንያዎች መረዳት ችላለች።

የመድን አቅራቢዎቹ የሶስተኛ ወገን አገልግሎት እንዲሰጡ ህግ ያስገድዳቸዋል። በዚህም ሳቢያ የኤሌክትሪክ መኪኖቹ በሶስተኛ ወገን ንብረትም ሆነ ተሽከርካሪ ላይ ላደረሱት ጉዳት ብቻ ሽፋን ያገኛሉ። የኤሌክትሪክ መኪኖቹ አደጋ ቢደርስባቸው ፣ ቢሰረቁ ግን የሚያስፈልጋቸውን የመድን ሽፋን እንደማያገኙ ካሰባሰብነው መረጃ ተገንዝበናል።

የኢትዮጵያ መንግስት የነዳጅ ወጪንና የአየር ብክለትን ለመቀነስ ከውጭ የሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ከአንዳንድ የቀረጥ አይነቶች ነጻ እንዲሆኑና ቅናሽ እንዲያገኙ አድርጓል። ይህም ብቻ ሳይሆን በሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ መኪናን ለሚገጣጥሙ ኩባንያዎች ለየት ያለ ማበረታቻን እንዲያገኙ ማድረጉን ሲገልጽ ቆይቷል።

የውጭ ምንዛሬ ለመቆጠብ እና የጥቁር ገበያ እንቅስቃሴን ለመግታት በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርሪዎች ከሌሎች ምርቶች ጋር ከውጭ እንዳይገቡ ሲታገዱም የኤሌክትሪክ መኪኖችን ግን እገዳ አልተደርገባቸውም ነበር።

በዚህም ሳቢያ ከቅርብ ወራት ወዲህ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ማየት የተለመደ ሆኗል።

በአመት ከሁለት ትሪሊየን ብር የሚልቅ ዋጋ ላላቸው ንብረቶች ሽፋን የሚሰጠው መንግስታዊው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለዚህ በምክንያትነት የሚጠቅሰው የህግ ክፍተትን ነው።

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተሽከርካሪ መድን መመሪያ የሚለው ሙሉ የመድን ሽፋን የሚሰጠው መካኒካል እና በነዳጅ ለሚሰሩ ተሽከርካሪዎች እንጂ ለኤሌክትሪክ መኪኖች አይልም በዚህም ሳቢያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አገልግሎቱን እንዳይሰጥ አግዶታል። ስለዚህም ለኤሌክትሪክ መኪኖች ሽፋንን ለመስጠት የመድን ድርጅቱ መመሪያዎቹን መከለስ እና አዋጭነቱን በድጋሚ ማየት አለበት።

በተጨማሪም የኤሌክትሪክ መኪኖች ለኢትዮጵያ አዲስ በመሆናቸው ዋጋቸውም ውድ በመሆኑ አዋጭነታቸውን በቅድሚያ ማየት እንደሚገባ የመድን ድርጅት የሰራ ሃላፊዎች ነግረውናል።

አሁን በገበያ ላይ ያሉት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከ2 እስከ 5 ሚሊየን ብር ድረስ ዋጋ የሚሸጡ ናቸው።

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሚጠቀሙት ሀይል ማከማቻ ባትሪ በተለየ ውድ በመሆኑና አደጋ ሲደርስ ባትሪውን መተካት ከፍተኛ ወጪ ስላለው በርካቶቹ የኢንሹራንስ ኩባን ያዎች የመድን ሽፋን መስጠቱ ላይ እንዲያመነቱ ማድረጉን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ።

አዲስ አይነት መኪኖች ሲገቡ መለዋወጫቸው በጣም ስለሚወደድ ፣ ቢበላሹ እንኳ ጠጋኞችን ማግኘት ከባድ ስለሚሆን አደጋ በሚያጋጥም ጊዜ ወጭያቸው ስለሚንር ለኢንሹራስ ኩባንያዎች ስጋት ፈጣሪ ናቸው ያሉት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሃላፊዎች በተመመሳይ ነገር ሲኖ ትራክ የሚባሉት ቻይና ሰራሽ ከባድ የጭነት መኪኖች መጀመርያ ኢትዮጵያ የገቡ ጊዜ ነበር ብለዋል።

ያኔ እነዚህ ከባድ ተሽከርካሪዎች ኢትዮጵያ ሲገቡ መለዋወጫቸው እና የሚሰሩበትን ጋራጅ ማግኘት ከባድ ስለነበር በዚህ ላይ ደግሞ ስማቸው ከአደጋ ጋር ተደጋግሞ ይነሳ ስለነበር መድን ሰጭ ኩባንያዎች ሙሉ ሽፋን ለመስጠት ያፈገፍጉ ነበር ወይንም የሚጠይቁትን አረቦን ከፍ ያደርጉ ነበር።

በሂደት ግን የሲኖ ትራክ መኪና መለዋወጫ በስፋት ሀገር ውስጥ ሲገባና የጥገና ባለሙያዎችም ቁጥር ሲጨምር ሲገቡ የኢንሹራንስ ኩባንያዎችም በስፋት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል ያሉን የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎቹ ጉዳይም ልክ እንደ ሲኖ ትራክ መኪኖቹ እየተስተካከለ እንደሚሄድ እምነታቸው መሆኑን የመድን ድርጅት የሰራ ሃላፊዎች ገልጸውልናል።

ከህብረት ኢንሹራንስ መረዳት እንደቻልነውም ሁሉም ቅርንጫፎች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የተመለከተ ጉዳይ ለዋና መስሪያ ቤት ሳያሳውቁ ምንም ውሳኔ እንዳያሳልፉ መታዘዛቸውን ነው።

ዋዜማ እንደተረዳችው በሀገሪቱ ካሉ 20 ከሚደርሱ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ለኤሌክትሪክ መኪኖች በአንጻሩ ሙሉ ሽፋንን እየሰጠ ያለው አንድ ኩባንያ መሆኑን እና እሱም የሚጠይቀው አረቦን ከፍተኛ መሆኑን ነው። ሌሎቹ ግን ገና በጥናት ላይ ነን የሚሉ ናቸው።ይህም የኤሌክትሪክ መኪና ገዥዎችን ስጋት ከፍ አድርጎታል። [ዋዜማ]

The post ለኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎች የመድን ዋስትና ማግኘት አዳጋች ሆኗል first appeared on Wazemaradio.

The post ለኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎች የመድን ዋስትና ማግኘት አዳጋች ሆኗል appeared first on Wazemaradio.

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - 23 November 2022

ECX Logo

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX) for items traded on 23 November 2022.

[…]

The Horn of Africa States Business Opportunities and Potential

By Dr. Suleiman Walhad November 23rd, 2022 The Horn of Africa currently remains four separate and disparate countries, that always need the helping hand of others. The region is known for its volatility, harsh weather …

The Horn of Africa States Business Opportunities and Potential Read More »

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.