Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን እቅድና ፈተናዎችን የያዘው የመጀመሪያው ሪፖርት ለፓርላማ ቀረበ

Professor Mesfin Araya- FILE

ዋዜማ ራዲዮ- በየካቲት 2014 ዓ.ም አጋማሽ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተቋቁሞ ወደ ስራ የገባው አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመ ጀምሮ የሄደበትን የመጀመሪያ ምዕራፍ ርቀት የሚያሳይና በቀጣይ ሊያጋጥሙ ይችላሉ ያላቸውን ስጋቶች አካቶ የያዘ ባለአራት ምዕራፍ እቅድ ለፓርላማው አቀረበ፡፡

የዋዜማ ሪፖርተር እንደዘገበው ኮሚሽኑ ከተመሰረተ አንስቶ እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን በተመለከተ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈ-ጉባዔና ምክትል አፈ-ጉባዔ፣ የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች፣ የፍትህ ሚንስትሩና የመንግስት ተጠሪ ሚንስትር በተገኑበት ሚያዚያ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ሪፖርቱን አቅርቧል፡፡

የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርአያ ለፓርላማው ባቀረቡት ሪፖርት፤ የቅድመ ዝግጀት፣ የዝግጅት፣ የምክክር ወይንም የክንውን እንዲሁም የምክክር ውጤቶች መተግበሪያ በሚል በአራት የተከፈሉ እቅዶችን አስተዋውቀዋል፡፡

በመጀመሪያው የዝግጅትና የቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ ከተከናወኑና እየተከናወኑ ካሉ የተወሰኑ ተግባራት መካከል በቀድሞው የእርቀ ሰላም ኮሚሽን እና የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽኖች ይጠቀሙበት የነበረውን ቢሮና በጀት ወደ አዲሱ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በማዛወር ወደ ስራ መግባታቸውን አስታውቀዋል፡፡

በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሱት ሁለት ኮሚሽኖች ይሰሩ 41 ሰራተኞች መካከል 40 የሚሆኑትን ወደ ኮሚሽኑ በማጠቃለል በጊዜዊነት በመመደብ በአዲስ መልክ ስራ እንዲጀምሩ መደረጉን ዋና ኮሚሽነሩ ተናግረዋል፡፡

በሌላ በኩል የአዋጁ ጽንሰ ሃሳብ ላይ ግልፅነት ለመፍጠር ከህግ ባለሙያዎች ጋር መወያየቱን፣ በአገራዊ ውይይት ዙሪያ ተሞክሮ ያለቸው የሲቪክ ማህበራትን፣ የሚዲያ ተቋማትና ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሃገር ሽማገሌዎችና እናቶች ጋር የትውውቅ ስራ መሰራቱን አስታውቀዋል፡፡

በቀጣይ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎችን ሊመሩ የሚችሉ ገለልተኛ የሆኑ አወያዮችንና አመቻቾች 11 አባል ባለው የኮሚሽነሮች ምክርቤት አማካኝነት ተመርጠው ስልጠና እንደሚሰጡና የአጀንዳ ቀረጻ የሚሰራ መሆን ተናግረዋል፡፡

በቀጣይ የክንውን ወይንም የምክክር ተብሎ በቀረበው ምዕራፍ አገራዊ ምክክሩ የሚጀምርበት፣ በርካታ የሎጅስቲክ እንቅስቃሴና የሰው ሃይል በስፋት የሚያስፈልግበት ሂደት መሆኑን ፕሮፌሰር መስፍን አንስተዋል፡፡

በዚህ ምዕራፍ ከገዥው ፓርቲና ከተፎካካሪ ፓርቲዎች እንዲሁም ሚዲያ ተቋማት ጋር ስለሚኖሩ ግንኙነቶች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የተለያዩ ውይይቶች እንደሚኖሩ ዋና ኮሚሽነሩ ገልጸዋል፡፡

የምክክር ውጤቶችን መተግበሪያ ምዕራፍ ላይ በውይይት ወቅት የተገኙ ግብዓቶችን መሰረት በማድረግ ዘላቂ መፍትሄዎች ተቀምረው ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክርቤት እንደሚቀርቡና ለህዝብ ይፋ እንደሚደረጉ አስታቀውቀዋል፡፡

ይሁን እንጅ ዋና ኮሚሽነሩ እስካሁን ባለው ሂደትና በቀጣይ ኮሚሽኑ በሚኖረው የሶስት አመታት እድሜ ውስጥ እየተከሰቱ ያሉና ለወደፊትም ሊያጋጥሙ ይችላሉ ያሏቸውን ተግዳቶሮች አቅርበዋል፡፡

ለአብነትም ከተጠቀሱ ተግዳሮቶች መካከል ስለኮሚሽኑ ያሉ አረዳዶች መለያየት፣ ከኮሚሽኑ ከመጠን በላይ መጠበቅ፣ ኮሚሽኑ ላይ ጥርጣሬ መፈጠር ፣ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎችና በርካታ የተከማቹ አጀንዳዎች መኖር የሚሉትን ዋና ኮሚሽነሩ አንስተዋል፡፡

በሌላ በኩል በርካታ የኮሚሽኑ አባላት ለአገር ብለው የሞቀ ስራቸውን ለቀው ወደዚህ ስራ ሲገቡ ግዴታቸውና ሃላፊነታቸው ከፍተኛ በመሆኑ በመንግስት በኩል ሊሟሉላቸው የሚገቡ ጥቅማ ጥቀሞች እንዲታሰብበት ፓርላማውን ጠይቀዋል፡፡

ምንም እንኳ የኮሚሽነሮች ሹመቱ በሚንስትር ማዕረግ ቢሆንም የሚከፈላቸው አጠቃላይ ገንዘብ ተደማምሮ ከ28 ሽህ ብር እንደማይበልጥና ይህ ገንዘብም አሁን ባለው የኑሮ ውድነት ምክያት በዚህ ገንዘብ ምን አይነት ቤት ተከራይተው መኖር እንደሚችሉ ለፓርላማው ማስረዳት አይጠበቅብኝም ያሉት ፕሮፌሰር መስፍን ‹‹ እንደዋና ኮሚሽነርም እንደዚህ አይነት የመብት ጥያቄዎችን የመጠየቅ ግዴታ አለብኝ ›› ብለዋል፡፡

በቀጣይ የውይይት ሂደት ከተወያዮች ሊመጡና ሊነሱ ስለሚችሉ በርካታ አጀንዳዎች የተናገሩት የምክክር ኮሚሽነር አቶ ዘገየ አስፋው በበኩላቸው ‹‹ ክምር የሆኑ›› ረቂቅ አጀንዳዎች ቢመጡ አካተችነት አንዱ የኮሚሽኑ መርህ በመሆኑ የማንን ሃሳብ ጥሎ የማንን መውሰድ እንደሚቻል አዳጋችና ኮሚሽኑ ከተፈቀደለት ጊዜ በላይ ሊወሰድ እንደሚችል አመላክተዋል፡፡

የምክር ቤት አባላቱ መልስ ሲሰጡ የጥቅማጥቅም ጉዳይን ለመፍታት እንደሚሰሩ የገለጹ ሲሆን አጀንዳ መለየትን በተመለከተ ሳይንሳዊና ወካይ በሆነ መንገድን በመጠቀም ልምድ ያላቸውን ምሁራንን በማሳተፍ ጉዳዩ ባልተገባ ሁኔታ እንዳይጓተት እንዲሁም ውይይትና ምክክሩ የታሰበለትን ዓላማ ሊያውክ በሚችል መልኩ መፍጠን እንደሌለበት አሳስበዋል፡፡ [ዋዜማ ራዲዮ]

The post የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን እቅድና ፈተናዎችን የያዘው የመጀመሪያው ሪፖርት ለፓርላማ ቀረበ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Analysis: The Power Struggle After Putin

Brian D. Taylor/FA April 26, 2022 In a speech in late March, U.S. President Joe Biden veered off script and said out loud something about Russian President Vladimir Putin that many were thinking privately: “For God’s sake, this man cannot remain in power.” White House aides raced to walk back the president’s ad-libbed remark, emphasizing that the U.S. goal in Russia is not regime change. Intentionally or not, however, Biden’s quip reinforced the conviction of some in Washington that the simplest way to end Putin’s war of aggression in Ukraine is to end his grip on power. As Senator Lindsey

The post Analysis: The Power Struggle After Putin appeared first on Zehabesha – Ethiopian News, Opinions, Videos and More…..

[…]

Ethiopia: At least three killed in attack on mourners at funeral of prominent local Sheik in Gonder, Amhara state

Reports coming our of Gonder, the historic city in Amhara state, indicate that at least three people were killed after a group of people attacked mourners at the funeral of Sheik Kamal Legas, a prominent local Sheik in the city who passed away today after a short illness. Several reports also indicate mosques were targeted in the attack. “The number of our brothers killed in Gonder has risen to three. Mosques are currently being attacked; We have heard from residents that homes are being looted in broad daylight and Muslim property is being destroyed. If the state does not respond

The post Ethiopia: At least three killed in attack on mourners at funeral of prominent local Sheik in Gonder, Amhara state appeared first on Zehabesha – Ethiopian News, Opinions, Videos and More…..

[…]

Ethiopia: Time’s ticking for Ethiopia’s Red Terror trial in the Netherlands

26 APRIL 2022 BY THIJS BOUWKNEGT, FOR JUSTICEINFO.NET Last week, The Hague Appeals Court completed its long-awaited hearings on old war crimes in Ethiopia. With ongoing conflict in Tigray, the Derg’s “Red Terror” of four decades ago may seem a story of the past. Yet this belated but unique universal jurisdiction trial has again aroused the pains of a period that still embitters both victims and the accused person, Eshetu Alemu. Historian Thijs Bouwknegt tells the story of man who still hopes for an acquittal as he is about to die. “I had a lot of pain last night,” Eshetu Alemu coughed,

The post Ethiopia: Time’s ticking for Ethiopia’s Red Terror trial in the Netherlands appeared first on Zehabesha – Ethiopian News, Opinions, Videos and More…..

[…]

Ethiopia Commodity Exchange (ECX) Daily Trade Data - April 25, 2022

ECX

Here is the daily commodity trade data from Ethiopia Commodity Exchange (ECX), of items traded on April 25, 2022.

[…]

የፌደራል ፍርድቤት የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ተመን ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

Chief Justice Meaza Ashenafi – PHOTO CREDIT PM Office

ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል ፍርድ ቤቶች ለሚደረግ የዳኝነት አገልግሎት ከፍ ያለ የዳኝነት ክፍያ ለማስከፈል ረቂቅ ደንብ ተዘጋጅቶ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሳኔን እየጠበቀ መሆኑን ዋዜማ ለመረዳት ችላለች።

አዲሱ ረቂቅ ደንብ ከ60 አመታት በላይ ሲያገለግል የነበረውን የክፍያ ተመን የሚቀይረው ሲሆን ተገልጋዮችንም ከፍ ያለ ገንዘብ ለፍርድ አገልግሎት የሚያስከፍል ይሆናል።

ከፌደራል ፍርድ ቤቶች በተውጣጡ ባለሙያዎች እና በጠቅላይ ፍርድ ቤት አማካኝነት የተዘጋጀው ይህ አዲስ ደንብ ፍርድ ቤቶች ተወካዮች ምክር ቤት የሚያጸድቅላቸውን በጀት ብቻ ሳይጠብቁ በገንዘብ ራሳቸውን እንዲደግፉ የሚያግዛቸው ይሆናል።

በ1945 ዓ.ም ወጥቶ የነበረውን እና ተገልጋዮችን ከ 50 ሳንቲም ጀምሮ እስከ 12,850 ብር ያስከፍል የነበረውን ተመን ደንብ አሁን በአዲስ የስሌት ቀመር ተግባራዊ የሚያደርግ ይሆናል።

ይህ ረቂቅ መመርያ እስኪጸድቅ ድረስ ተገልጋዮች አሁን የሚከፍሉት ትንሹ የክፍያ መጠን የክስ መጠኑ እስከ 10 ብር ድረስ ለሆነ ክስ 50 ሳንቲም ሲሆን ሲሆን ይህም እንደየ ክሱ ገንዘብ መጠን ክፍያው በትንሹ እያደገ ይሄድና የመጨረሻው የክፍያ መጠን የክስ መጠኑ ከዘጠኝ መቶ ሺህ እስከ አንድ ሚልየን ብር ለደረስ ክስ 12,850 ይሆናል።

ከአንድ ሚልየን ብር በላይ ላለ የክስ መጠን ፍርድ ቤት የሚያስከፍልበት ደንብ ባለመኖሩ የተለያየ አሰራር ነበረው።

በአሁን ጊዜ ፍርድ ቤቶች እጅግ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ያላቸው እና በቢልየን ብር የሚተመኑ የፍርድ ጉዳዮችን የሚያይ ሲሆን ከነዚህም የሚፈለገውን ያህል የዳኝነት ክፍያ ሳያስከፍል ቆይቷል።

አዲሱ የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያ ደንብ” ክፍያዎችን በመቶኛ የአከፋፈል መጠን አርቆ ያዘጋጀ ሲሆን የመጀመያ ክፍያውም እስከ 20,000 ብር ድረስ የገንዘብ መጠን ላላቸው ፍርድ ጉዳዮች 8 በመቶ ያስከፍላል።

ይህ ረቂቅ ደንብ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ላላቸውን የክስ ሂደቶች የገንዘብ አከፋፈል ስርዓት ያለው ሲሆን የክስ ገንዘቡ እያደገ በመጣ ቁጥር የመቶኛ መጠኑም ከ8 በመቶ እያነሰ የሚመጣ ይሆናል።

የመጨረሻ ትንሹ የመቶኛም አከፋፈልም አንድ በመቶ ሲሆን ይህም የገንዘብ መጠናቸው ከ 200 ሚልዮን በላይ ላሉ ክሶች ይሆናል።

በገንዘብ ሊተመኑ ለማይችሉ አቤቱታዎችም ፍርድ ቤቱ የክፍያ ገንዘብ ያወጣ ስሆን በዚህም መሰረት በፌደራል አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ለሚቀርቡ አቤቱታዎች ተገልጋዮች አንድ ሺህ ብር መክፈል ይኖርባቸዋል። በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ለሚቀርቡ አቤቱታዎች ደግሞ ተገልጋዮች አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር መክፈል ይኖርባቸዋል።

ደንቡ ለዳኝነት አገልግሎት የማይከፈልባቸው የችሎት ጉዳዮችን ያስቀመጠ ሲሆን እነዚህም በህግ በደሃ ደንብ እንዲከራከር ለተፈረደለት ሰው እና የሰብዓዊ መብት ይከበርልኝ ለሚሉ አቤቱታዎች ነው። ሆኖም ግን የሰብዓዊ መብት ይከበርልኝ አቤቱታዎች ከንብረት ክርክር ጋር የተያያዘ ከሆነ ያለክፍያ አገልግሎቱ ተፈጻሚነት አይሆንም።

የፈደራል ፍርድ ቤቶች ለዚህኛው በጀት አመት ወደ 300 ሚልየን ብር በተወካዮች ምክር ቤት የተመደበለት ሲሆን ይህም እንደሚያንሰውና ዘመኑን ባማከለ ክፍያ በዳኝነት አገልግሎት ተጨማሪ ገቢ እንዲያገኝ እንዲያስችለው ይህን ደንብ እንዳዘጋጀ ዋዜማ ያናገረቻቸው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሃላፊዎች ገልጸዋል። [ዋዜማ ራዲዮ]

The post የፌደራል ፍርድቤት የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ተመን ማሻሻያ ሊያደርግ ነው appeared first on Wazemaradio.

[…]

The Horn of Africa States ATMIS Versus AMISOM

By Dr. Suleiman Walhad April 24th, 2022 April 1st, 2022, was the first day that ATMIS (“ATMIS”) took over from the old AMISOM as was directed by the United Nations Security Council on March 31st, 2022, just hours before the effectiveness of the new Mission. Were they fooling us, as an April Fools Day prank? Indeed, this was not a prank at all, but who is ATMIS and who was AMISOM? ATMIS is the African Union Transitional Mission in Somalia and AMISOM is the old African Union Mission in Somalia. Both are actually African soldiers sent to stabilize Somalia and

The post The Horn of Africa States ATMIS Versus AMISOM appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News, Opinions and Videos.

[…]

US Secretary of State Blinken: Russia is failing in war aims, Ukraine ‘succeeding’

AP NEAR THE POLISH-UKRAINIAN BORDER: After a secrecy-shrouded visit to Kyiv, US Secretary of State Antony Blinken said Russia is failing in its war aims and “Ukraine is succeeding.” The trip by Blinken and Defense Secretary Lloyd Austin was the highest-level American visit to the capital since Russia invaded in late February. They told Ukraine’s president, Volodomyr Zelensky, and his advisers that the US would provide more than $300 million in foreign military financing and had approved a $165 million sale of ammunition. “We had an opportunity to demonstrate directly our strong ongoing support for the Ukrainian government and the

The post US Secretary of State Blinken: Russia is failing in war aims, Ukraine ‘succeeding’ appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News, Opinions and Videos.

[…]

Sudan: Tens of thousands flee after deadly attacks in West Darfur

Norwegian Refugee Council Armed violence that broke out on Friday in Kreinik town, West Darfur, has displaced tens of thousands of people. “Towns in West Darfur are burning before our eyes, and communities are being assaulted over and over. This tragedy is quickly becoming a catastrophe. The deadly spiralling violence must end,” said Will Carter, Country Director for the Norwegian Refugee Council (NRC) in Sudan. Most families affected by the fighting in Kreinik town were already displaced by prior violence. Many saw their homes set ablaze five months ago in a previous attack and have since been living in makeshift

The post Sudan: Tens of thousands flee after deadly attacks in West Darfur appeared first on Zehabesha Latest Ethiopian News, Opinions and Videos.

[…]

Ethiopian, UTD Aviation Solutions, AFRAA Sign MoU to Work Together in MRO Services

et-utd-afraa

Ethiopian Airlines MRO, UTD Aviation Solutions, and the African Airlines Association (AFRAA) have signed a tripartite MoU to work together on Maintenance, Repair, and Overhaul (MRO) services in pursuance of The Brown Condor Initiative (BCI). The signing ceremony took place at Ethiopian Airlines headquarters in Addis Ababa, Ethiopia.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.