Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

PM Abiy Ahmed arrives in Rwanda for two-day visit

By Edwin Ashimwe Agust 29, 2021 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali arrived in Rwanda, Sunday afternoon for a two day working visit. The Premier was received by Dr Vincent Biruta, Minister of Foreign Affairs and international cooperation. It is expected that Prime Minister Abiy Ahmed will then head to Village Urugwiro, where he will be hosted by President Paul Kagame. “Prime Minister Abiy Ahmed Ali and his delegation arrived in Kigali, Rwanda for a two day working visit during which the Prime Minister will be meeting President Paul Kagame,” PM Abiy’s office tweeted on Sunday. The Premier was last […]

Oromo Liberation Front–Shene group kill More than 210 civilians in Western Ethiopia

Addis Getachew |28.08.2021 A total of 150 civilians were massacred in the Gida Kiramu locality in the East Wollega zone in Ethiopia’s most populous regional state of Oromia, the Ethiopian Human Rights Commission said Friday. The attack was allegedly committed by those linked to the Oromo Liberation Front–Shene (OLA-Shene) militant group. The commission said following the massacre that revealed the character of the ethnically motivated attack, residents launched a retaliatory strike that killed 60 people. The attack by OLA-Shene came after security forces deployed to the area left for reasons not specified, according to the government-appointed but autonomous rights […]

Ethiopia conflict is spreading beyond Tigray as a humanitarian crisis unfolds, UN chief warns

HUMANITARIAN crisis is unfolding in Ethiopia as conflict spreads beyond the Tigray region, the chief of the United Nations warned on Thursday. Secretary-general Antonio Guterres told the UN security council: “Inflammatory rhetoric and ethnic profiling are tearing apart the social fabric of the country. “All parties must immediately end hostilities without preconditions and seize that opportunity to negotiate a lasting ceasefire.” Mr Guterres said that more than two million people had been displaced from their homes and that millions more were in immediate need of life-saving humanitarian assistance, including food, water, shelter and healthcare. “The human price of this war […]

Hiber Radio News Aug 26,2021

 Hiber Radio News Aug 26,2021 […]

በመከላከያ ውስጥ ለትህነግ ሲሰልሉ የነበሩ ጽኑ እስራት ቅጣት ተላለፈባቸው

ከትህነግ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ባላቸው የሰራዊት አባላት ላይ ከ8 ዓመት እስከ 18 ዓመት የሚደርስ የፅኑ እስራት ውሳኔ ተላለፈ። የደቡብ ዕዝ ቀዳማዊ ወታደራዊ ፍርድ ቤት በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፎ በነበራችውና ከትህነግ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ባላቸው የሰራዊት አባላት ላይ ከ8 ዓመት እስከ 18 ዓመት በሚደርስ የፅኑ እስራት ውሳኔ ማስተላለፉ ተገለፀ። ነሐሴ 20 ቀን 2013 ዓ.ም በዕዙ ጠቅላይ መምሪያ […] […]

“የጸጥታው ም/ቤት በተደጋገሚ ቀጠሮ የሚይዘው ቻርተሩን በመጣስ ነው”

የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በተደጋጋሚ ለመምከር ቀጠሮ የሚይዘውና ስብሰባ የሚቀመጠው የመተዳደሪያ ቻርተሩን በሚፃረር መልኩ የምዕራባውያንን ፍላጎት ለማስፈፀም እንደሆነ የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር አቶ ፀጋዬ ደመቀ አስታወቁ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክርቤት የትግራይን ጉዳይ ለማየት የጠራውን ስብሰባ አስመልክተው መምህር ፀጋዬ ደመቀ በተለይም ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፤ ስሙ እንደሚያመላካተው የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክርቤት ስብሰባ ሊጠራ እና […] […]

ከትህነግ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ 1,642 ሰዎች ተያዙ

በ1,616 የንግድ ድርጅቶች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን ፖሊስ አስታውቋል ከአሸባሪው ትህነግ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ 1,642 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል ዘላለም መንግሥቴ እንደገለጹት፣ ከትህነግ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ ሰዎችን በማደን በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ እየተደረጉ ናቸው። እስካሁን ድረስ በተካሄደው የተቀናጀ ምርመራ ከትህነግ ጋር ግንኙነት […] […]

ወደ ኮምቦልቻ ሊገባ የነበረ 49 ሺህ 300 የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

በኮምቦልቻ ከተማ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኬላ ኮድ3 የሰሌዳ ቁጥር 89654 የሆነ መኪና መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ ወደ ኮምቦልቻ ሊገባ ሲል በብሔራዊ ደኅንነት፣ በፓሊስ እና ኬላ በሚጠብቁ ወጣቶች ትብብር በቁጥጥር ሥር መዋሉን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። የጽ/ቤቱ የታክቲክና ወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ኮማንደር አሊ ለአሚኮ እንደገለፁት ተጠርጣሪው ከምሽቱ 2:40 ሰዓት ላይ አሽከርካሪ በኬላው ላይ በነበረ […] […]

ከትህነግ ጋር በመሆን በአባይ ግድብ ላይ ጥቃት ሊያደርሱ የነበሩ ተደመሰሱ

በህዳሴ ግድብ አካባቢ ሰርገው በመግባት ሽብር ለመፍጠር ያሰቡ ቡድኖች ላይ የተወሰደው ወታደራዊ እርምጃ የማያዳግምና ለቀጣይ ትምህርት የሰጠ እንደነበር ሌተና ጀነራል አስራት ዴኔሮ ገለፁ። መንግስት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ ያልተቀበሉ የጉምዝ ታጣቂዎችን ሽብርተኛው ህወሓት በሱዳን አሰልጥኖና አስታጥቆ በአልመሃል አቅጣጫ ጥቃት ለማድረስና የህዳሴውን ግድብ ግንባታ ለማደናቀፍ ሙከራ አድርጎ እንደነበር የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፖስት ዋና ሰብሳቢ […] […]

በባሌ ዞን የአሸባሪው ሸኔ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

በባሌ ዞን ሐረና ቡሉቅ ወረዳ ሦስት የአሸባሪው ሸኔ አባላት በኅብረተሰቡ ተሳትፎ እና በፀጥታ አካላት የተቀናጀ ሥራ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና በሕዝቡ ላይ በመተኮስ ጉዳት ለማድረስ በሞከሩ ሁለቱ ላይ ደግሞ እርምጃ መወሰዱን የባሌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የአሸባሪው ሸኔ አባላት በተደጋጋሚ ወደ ዞኑ ለመግባት ሙከራ ሲያደርጉ መቆየታቸውን የባሌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ዳይሬክተር ኮማንደር ጄይላን አሚን ተናግረዋል። […] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.