Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

ESAT Oduu Afaan Oromoo Kibxata 29 Sept 2020

[…]

The two faces of minorities discrimination in Oromia, Ethiopia: De jure and de facto

By Marew Abebe Salemot The plight of minorities in Oromia is deep rooted in the region’s constitution and its discriminatory effect on non Oromos living in the regional state. The fact that the murder of popular Oromo singer Hachalu Hundessa on 29 June 2020 was the immediate factor for the early July premeditated mass killing of 239 non Oromo minorities in Oromia region, the plight of minorities has been rooted in by denial of legal recognition of diversities in the constitution of Oromia regional state and subsequent legal proclamations. Minority Protection under the Regional Constitutions of Ethiopia All ten regional states of […]

ምርጫ ቦርድ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውበታል

[ዋዜማ ራዲዮ] የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠንካራ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውትበታል። የዋዜማ ምንጮች እንድሚሉት ከአምስቱ የቦርዱ አባላት አንዱ የሆኑት ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) የሥራ መልቀቂያ ማቅረባቸው የውስጣዊ ፈተናዎቹ ትልቅ ማሳያ ተደርጎ ሊቆጠር ይችላል።

ዶ/ር ጌታሁን ትናንት ሰኞ፣ መስከረም 18 ቀን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሥራ መልቀቂያቸውን ከማስገባታቸው በፊት ከአፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ጋራ ከረር ያለ ውይይት አድርገው እንደነበር ታውቋል። ምንጮቻችን የውይይቱን ይዘት ከመዘረዘር ቢቆጠቡም ዶ/ር ጌታሁን አባል በሆኑበት ቦርድ ውስጥ እየጎለበተ የመጣው የዓላማና የአመለካከት ልዩነት አንዱ እንደነበር አረጋግጠዋል።

የሕግ ባለሞያው ዶ/ር ጌታሁን፣ ቦርዱ እንደ አዲስ ሲዋቀር ከተሰየሙት አምስት አባላት አንዱ ናቸው። ከዚያ በፊት በአዲስ አበባ እና በመቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች መምህርና ዲን፣ በትግራይ ክልል የፍትሕ ቢሮ ሃላፊ፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኤግዚኪዩቲቭ ዳይሬክተር በመሆን መሥራታቸው በቦርዱ ድረ ገጽ ሰፍሯል።

ለቦርዱ አባላት እጩዎች በሚመለመሉበት ወቅት የዶ/ር ጌታሁን የህወሃት አባልነት ጉዳይ ተነሥቶ እንደነበርና አሁን አባል አይደሉም በሚል መታለፉን አንድ በሒደቱ የታሰተፉ ሰው ለዋዜማ ተናግረዋል። ዶ/ር ጌታሁን የቦርዱ አባል ከሆኑ በኋላ ከህወሃት በኩል ጫና ይደርግብኛል ሲሉ መደመጣቸውን አንድ በግል የሚያውቋቸው ሰው ነግረውናል።

አሁን የመልቀቂያ ጥያቄ ያቀረቡበት ምክንያት ከዚህ ጫና ይመንጭ ወይም በቦርዱ ውስጥ ባለው ሁኔታ ግልጽ አይደለም። በመልቀቂያ ደብዳቤያቸው የገለጹትን ምክንያት ለማረጋገጥ ባንችልም፣ አፈ ጉባኤው የመልቀቂያ ጥያቄውን እንደሚቀበሉት የዋዜማ ምንጮች ግምታቸውን አስቀምጠዋል

ዶ/ር ጌታሁን ካሳ አስተያየት እንዲሰጡ በስልክ ጠይቀናቸው መልቀቂያ ያስገቡት አስበውበት መሆኑን፣ በቦርዱ አሰራር ላይ ቅሬታ እንዳላቸው ይሁንና ቦርዱ ወሳኝ የህዝብ ተቋም በመሆኑ ገፅታውን የሚጎዳ ነገር መናገር እንደማይፈልጉ ነግረውናል።
“ቆይቼ በጉዳዩ ላይ ለህዝብ መግለጫ እሰጣለሁ ፣አሁን ምክንያቱን ማብራራት አልችልም ” ብለዋል።

ዋዜማ ሬዲዮ እንደተረዳችው ከሆነ ዶ/ር ጌታሁን ምርጫ ቦርዱ ባለፉት ወራት በወሰዳቸው ቁልፍ ሊባሉ በሚችሉ የፖሊሲ እና የአሠራር ውሳኔዎች ላይ ከአብዛኛው የቦርዱ አባላት የተለየ አቋም ወስደዋል። ከእነዚህም መካከል የኢሕአዴግ መፍረስ እና የትግራይ ክልል ምርጫ የሚጠቀሱ ናቸው። ዶ/ር ጌታሁን እና አንድ ሌላ የቦርዱ አባል፣ ቦርዱ የኢሕአዴግን መፍረስ ማጽደቅ የለበትም የሚል አቋም ወስደው ነበር። በወቅቱ የውሳኔ ሐሳቡን በመቃወም ከቀረቡት መከራከሪያዎች አንዱ የግንባሩ በዚህ ሁኔታ መፍረስ ለአገሪቱ አደጋ ያስከትላል የሚል ነበር። ጉዳዩ በድምጽ ብልጫ ውሳኔ ከተሰጠበት በኋላ በድጋሚ ውይይት ሳይደረግበት እንዳልቀረ ምንጮች ጥርጣሬያቸውን ይገልጻሉ።

የቦርዱ አባላት ለነሐሴ 2010 ታቅዶ የነበረው ምርጫ እንዲራዘም በጋራ ስምምነት መወሰናቸውን የዋዜማ ምንጮች ገልጸዋል። የህወሓት እና የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በተናጠል በክልል ደረጃ ምርጫ ለማድረግ ያሳለፉት ውሳኔ ግን በቦርዱ ውስጥ ልዩነት የታየበት ነበር። ክልሎች የራሳቸውን ምርጫ ማካሄድ ይችላሉ የሚል አቋም ካራመዱት ሁለት የቦርዱ አባላት አንዱ ዶ/ር ጌታሁን እንደነበሩ የዋዜማ ምንጮች ያስቀምጣሉ። ቦርዱ ክልሎች የራሳቸውን ምርጫ ማደራጀትና ማካሔድ አይችሉም የሚል አቋም መውሰዱ የሚታወስ ነው።

ስለጉዳዩ አስተያየት የጠየቅናቸው የቦርዱ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ወሪት ሶልያና ሽመልስ “ቦርዱ በሚያደርጋቸው ዝርዝር ውይይት ይዘት ላይ ለጊዜው አስተያየት መስጠት አልችልም” ብለውናል።

የፖለቲካ ውጤታቸው ከፍተኛ በሆኑት በእነዚህ ጉዳዮች ላይ የታተው ልዩነት ባለፉት ጥቂት ወራት የቦርዱን የሥራ ሂደቶች እሰከማጓተት መድረሱን የቦርዱ የሥራ ባልደረቦች ሳይታዘቡ አልቀሩም። ቀደም ሲል በፓርቲ ትስስራቸው በመመደባቸው በሥራቸው ላይ የፖለቲካ ውግንና ያሳያሉ ወይም የአቅም ማነስ አለባቸው የሚባሉ ሠራተኞችን ለማሰናበት እና አዳዲስ ሰራተኞችን ለመቅጠር የተያዘው እቅድ እስከ አሁን አለመፈጸሙን የቦርዱ ሠራተኞች ይገልጻሉ። የዋዜማ ምንጮች እንደሚሉት፣ የዚህ መጓተት ዋና ምክንያት የቦርዱ አባላት በሂደቱ ላይ ሙሉ በሙሉ አለመስማማታቸው ነው።

ቦርዱ ከውጭ የሚደርስበት ጫና ስራውን በአግባቡ እንዳያከናውን እንቅፋት መሆኑን የቦርዱን ሥራ በቅርብ የሚከታተሉ የዋዜማ ምንጮች ይናገራሉ። የተለያዩ የመንግሥት አካላት በሚጠበቀው መጠንና ፍጥነት ለቦርዱ ድጋፍ ለማድረግ ማቅማማት እንደሚያሳዩ በሁለት የተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ያሉ የዋዜማ ምንጮች ተናግረዋል። ለቦርዱ ጽሕፈት ቤትና መሪዎች የሚደረገው የደኅንነት ጥበቃ ለቦርዱ አባላት አንድ የስጋት ምንጭ ነው። ቦርዱ ይህን ጉዳይ ለደኅንነቱ መሥሪያ ቤት ማሳወቁን የገለጹ ምንጮች “ችግሩ ሳይፈታ ቆይቷል” በማለት ስጋቱን ያጎላሉ።

ከሳምንታት በፊት ለምርጫ ቦርድ ሀላፊዋ ወሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ተመድበው ከነበሩ ጠባቂዎች አንዱ አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ሲያደርግ በመታየቱ ለጊዜው ወደ ሌላ ቦታ እንዲቀየር ቢደረግም የአለቆቹን ትዕዛዝ ቸል በማለት ከነትጥቁ መኮብለሉንና በአሁኑ ስዓት በክልል ከተማ ተደብቆ እንደሚገኝ ዋዜማ ከደህንነት መስሪያቤቱ ምንጮች ሰምታለች።

በ2011 በተወካዮች ምክርቤት የተሰየሙት አምስቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ብርቱካ ሚደቅሳ (ሰብሳቢ)፣ ውብሸት አየል (ምክትል ሰብሳቤ)፣ አበራ ደገፋ (ዶ/ር) (አባል)፣ ብዙወርቅ ከተተ (አባል) እና ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) (አባል) ናቸው።[ዋዜማ ራዲዮ]

To Reach wazema Radio editors you can write wazemaradio@gmail.com

The post ምርጫ ቦርድ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውበታል appeared first on Wazemaradio.

[…]

Ethiopia – ESAT Amharic Day Time News September 29, 2020

[…]

ለተከሳሽ ጃዋርና ግብረአበሮቹ “ማንኛውም ሰው በሕግ ፊት እኩል ነው” የሚል ምላሽ ተሰጠ

ባለፈው ሳምንት ሰኞ መስከረም 11 ቀን 2013 ዓ.ም. አሥር የተለያዩ ክሶች የተመሠረተባቸው አቶ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ 24 ተከሳሾች ክሱ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 20 ድንጋጌ መሠረት የተሰጣቸው ቢሆንም፣ በሥነ ሥርዓት ሕጉ አንቀጽ 129 ድንጋጌ መሠረት ክሱ ለተከሳሾቹ በችሎት መነበብ ስላለበት፣ በችሎት ለማንበብ ለመስከረም 20 ቀን 2013 ዓ.ም. ቀጠሮ ተሰጣቸው። ፍርድ ቤቱ ተከሳሾን ለመስከረም 14 ቀን 2013 […] […]

በጋምቤላ 2.5 ሚሊዮን ሕገወጥ ብር ተያዘ

በጋምቤላ ክልል ከሁለት ሚሊዮን በላይ ብር በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ። ከሚዛን አማን ከተማ ወደ ጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ህገ ወጥ ገንዘብ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል። ከሚዛን አማን ከተማ ወደ ጋምቤላ ክልል ተሻግሮ ዲማ በተሰኘው ወረዳ ውስጥ በህገወጥ መንግድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ሁለት ሚሊየን 490 ሺህ ብር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጋምቤላ ክልል […] […]

ወደ ንግድ ባንክ በየቀኑ በአማካኝ ከ351 ሚሊዮን ብር በላይ ይገባል

ከብር ኖት ለውጡ ጋር በተያያዘ በአማካኝ በቀን ከ16 ሺ 700 በላይ ሰዎች አዲስ የሒሳብ ደብተር እንደሚከፍቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። በየእለቱ በአማካኝ ከ351 ሚሊዮን ብር በላይ ወደ ንግድ ባንኩ ገቢ እንደሚሆን ገለጸ። የባንኩ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ የአብስራ ከበደ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቁት፤ የብር ኖቱ መቀየሩ በባንኮች የሚቆጠበውንም ሆነ የሚቀመጠውን ብር ሆነ የደንበኞችን […] […]

ESAT Amharic News Mon 28 Sept 2020

[…]

ESAT ሁሌ ዳጉ – ረ/ፕሮፌሰር አበበ የሁዋላ ወርቅ| Mon 22 Sept 2020

[…]

Paternalistic Racism and Denial of Genocide Against Amharas

“All of us have a responsibility to ask ourselves what we can do to protect populations from the most serious international crimes: genocide, crimes against humanity and war crimes. These crimes continue to be perpetrated in many places across the world.” Ban Ki-Moon, former Secretary General of the UN. [1] According to UN Convention, Genocide is defined as “acts committed with intent to destroy, in whole or in part, a national, ethnic, racial or religious group, as such” including the killing of its members, causing serious bodily or mental harm to members of the group, deliberately imposing living conditions that […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.