Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Ethiopia’s Digitization Drive Attracts Global Tech Giants

By Samuel Gebre/ Bllomberg November 27, 2019 The two big names in the technology world, Twitter Chief Executive Officer and co-founder Jack Dorsey and former Alibaba Group chairman Jack Ma, are in Ethiopia this week as Africa’s second most populous country’s aggressive digitization drive to create jobs is attracting global interest. The Twitter CEO is in the […] […]

Ethiopia – ESAT Amharic Day time News November 28, 2019

[…]

Refusing to move, an Ethiopian congregation is arrested Share

November 27, 2019 By World Watch Monitor The authorities in Ethiopia’s northern region of Amhara had told the Ethiopian Fellowship of Evangelical Students it no longer could operate in the town of Debark. They were ordered to move 80 km southwest, to Gonder city. The Evangelical fellowship didn’t budge. Instead, it lodged a complaint. Nothing […] […]

Ethiopian Jews Celebrate Festival of Sigd, Now a State Holiday in Israel avatar

by Algemeiner Staff Ethiopian Jews celebrated on Wednesday one of their most-significant holidays, the festival of Sigd. A decade ago, Sigd was recognized as a state holiday in Israel, where most Ethiopian Jews now live. In a message published on the eve of Sigd, Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu said the holiday “expresses the covenant of the […] […]

ESAT Hasaawa Sidama Program Thur 28 Nov 2019

[…]

ESAT Tikuret የክልል ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በ ፌደራል መንግስት ስር ይጠቃለል ዘመቻ Thur 28 Nov 2019

[…]

ስብሃት ነጋ ስለ ደመቀ መኮንን፤ “ደመቀ የሸወደንን ያክል መሰሪው ጀበሃ (ሻእቢያ) እንኳን አልሸወደንም!”

የህወሓት ዘመን ማብቂያው አካባቢ ኃይለማርያም ደሳለኝ “ከሥልጣኔ ለቅቄአለሁ” ካለ በኋላ ለጠ/ሚ/ር ቦታ በተደረገው ሽኩቻ ዶ/ር ዐቢይ (የለማ ቡድን) አሸንፎ በወጣ ጊዜ የህወሓት ቡድን ወደ መቀሌ ሄዶ ሲመሽግ ስብሃት ነጋ በተፈጠረው ተናድዶ የሚከተለውን መናገሩ ታማጭ የመረጃ ምንጫችን አስታውቆናል። ስብሃት ነጋ በትግሪኛ የተናገረውና በአማርኛ ተተርጎመው የስብሃት ንግግር እንዲህ ይነበባል፤ “(ደመቀ) ለትህነግ ታማኝና ታዛዥ ነበር። ፈፅም! የተባለውን ነገር […] […]

ESAT Eletawi ብልፅግና/ህውሓት ፓርቲ Wed 27 Nov 2019

[…]

ESAT Yesamintu Engeda Ambassador Ahadu Sabure part 2 November 2019 አምባሳደር አሃዱ ሳቡሬ

[…]

በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች በተፈጠረ የምግብ መመረዝ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ሆስፒታል ገቡ

FILE

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ በምገባ ፕሮግራም ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች በተፈጠረ የምግብ መመረዝ ጉዳይ የደረሰባቸው ተማሪዎች በተለያዩ ሆስፒታሎች ዛሬ ህክምና ሲደረግላቸው ውሏል።

ጥይት ፋብሪካ አቅራቢያ የሚገኘው ፍሬሕይወት ቁጥር አንድ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ቁርስ ከበሉ በኋላ በመታመማቸው ወደ ዘውዲቱ ፣ ጥቁር አንበሳና ራስ ደስታ ሆስፒታሎች ተወስደው ህክምና ሲደረግላቸው መዋሉን የዋዜማ ሪፖርተር ተከታትሏል። ብዛት ያላቸው ተማሪዎች ጉልኮስ ተሰቷቸው እስከ 10 ሰአት ሆስፒታል ቆይተው ወደቤታቸው ሄደዋል፡፡

የዋዜማ ሪፖርተር በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ያነጋገራቸው ተማሪዎች “እስከዛሬ የምንበላው የኦቾሎኒ ቅቤ በዳቦ ነበር ዛሬ ግን ማርማራት በዳቦ ከበላን በኋላ በሁለተኛው ክፍለ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች ታመምን” ያለው የ5ተኛ ክፍል ፍሬህይወት ቁጥር አንድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ አንቡላንስ መቶ መጀመሪያ ጤና ጣቢያ ወሰደን እዛ ከአቅማችን በላይ ነው ብለው ወደ ጥቁር አንበሳ አመጡን ብሏል፡፡

የዋዜማ ሪፖርተር በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከ 100 በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ህክምና እየተደረገላቸው አይቷል፡፡ ህክምና ሲሰጡ የነበሩ የጤና ባለሙያዎች አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡ ልጀቻንን መንግስት እመግባለው ሲል ካለብን ችግር አንፃር ደስተኞች ነበርን ፣ ገና ከተጀመረ ሁለት ወሩ ነው ሲቆይ ከዚ የባሰ ሊከሰት ይችላል። ጤነኛ ልጅ ልከን 4 ሰአት ላይ ታመመ ስንባል በጣም ይረብሻል መንግስት ምን እንደተፈጠረ በግልፅ ለህብረተሰቡ ግልፅ መናገር አለበት ይላሉ ስሜን ሸሽጉልኝ ያሉ ወላጅ ።

በዘውዲቱ ሆስፒታል በስራ ላይ የነበሩ የህክምና ባለሙያዎች ወደ 40 ሚጠጉ ተማሪዎች ወደ ሆስፒታል መጥ ተው የመጀመሪያ ህክምና ተደርጎላቸው እንደተመለሱ ለዋዜማ የተናገሩ ሲሆን ተማሪዎቹ ትውከት እና መንቀጥቀጥ ነበራቸው ብለዋል ፡፡
የሁሉም ተማሪዎች ህመም አንድ አይነት ነበር ያሉት የጤና ባለሙያዎቹ በብዛት ስላስመለሱ አቅም አንሷቸው ስለነበር ግሉኮስ ተሰቷቸው ወደ ቤታቸው ሄደዋል፡፡
“የምግብ መመረዝ አይደለም ማለት አይቻልም- የሁሉም በሽታ አንድ አይነት ነው፡፡ ከ6 አመት ጀምሮ እስከ 15 አመት የሚሆኑ ተማሪዎች በሆስፒታሉ ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተዋል የከፋ የሚባል ጉዳት ባይደርስባቸውም ህፃናቶች በጣም ተረብሸው ነበር” ሲሉ ለዋዜማ ተናግረዋል ፡፡

መንግስት የትምህርት ቤት ምገባ መርሀ ግብር አዘጋጅቶ ችግረኛ ተማሪዎችን በቀን ሁለቴ ቁርስ እና ምሳ እንደሚመግብ ይታወቃል፡፡
አዲስ አበባ መስተዳድር በጉዳዩ ላይ መግለጫ እንደሚሰጥ እየተጠበቀ ነው። [ዋዜማ ራዲዮ]

The post በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች በተፈጠረ የምግብ መመረዝ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ሆስፒታል ገቡ appeared first on Wazemaradio.

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.