Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

የስዊድኑ የልብስ አምራች H&M አዲስ ቅሌት በሀዋሳ

HM

ዋዜማ ራዲዮ- የሲውዲንን መንግስትን ከፊል የእርዳታ ገንዘብ ተቀብሎ ኢትዮጲያ ውስጥ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ከፍቶ ስራ የጀመረው ኤች ኤንድ ኤም (H&M) ኢትዮጲያ ለሚገኙ ሰራተኞቹ የክፍያ መሰፈርትን ሳያሟላ፣ አጀግ በጣም ዝቅተኛ ከሚባለው በታች እየከፈለ፣ አለማቀፍ የሆነውን የሰራተኞች ዝቅተኛ ክፍያ ባላሟሟላቱ ድርጅቱ ላይ ገንዘብ ያፈሰሰው የሲውዲኑ ኖርዲያ ባንክ ለኤች ኤንድ ኤም (H&M) የሰጠውን ገንዘብ አገተበት።
በሐዋሳ ኢንዱሰትሪ ፓርክ ከከትሙ በርካታ አለም አቀፍ ዝና ያላቸው የንግድ ተቋም መካከል የሆነው ኤች ኤንድ ኤም (H&M) በሐዋሳ ሰራ ከጀመረ ከሁለት አመታት በላይ አሰቆጥሯል፡፡ እንደ ኤች ኤንድ ኤም (H&M) ከሆነ አራት ሺህ ሰራተኞችን ቀጥሮ በአሁኑ ሰዓት እያሰራ ይገኛል፡፡
የሲውዲን የህዝብ ቴሌቨዥን ድርጅት ኤስ ቪ ቲ (SVT) ኤች ኤንድ ኤም (H&M) በኢትዮጲያ ውስጥ በሚገኛው የሐዋሳ ፋብሪካው ለሰራተኞች ዝቅተኛ ከሚባለው የዓለም አቀፍ ደረጃ ወርዶ በጣም ዝቅ ያለ ክፍያ እየከፈለ ይገኛል በሎ መዘገቡን ተከትሎ የሲውዲኑ ኖርዲያ ባንክ ለኤች ኤንድ ኤም (H&M)ክፍያውን አግዶበታል፡፡
በሰዓት ሲሰላ አራት ብር ከአርባ ሳንቲም በሐዋሳ በሚገኘው ፋብሪካው ለኢትዮጲያውያኑ ሰራተኞቹ የሚከፍለው የኽው ኤች ኤንድ ኤም (H&M) ድርጅት አገሪቷ ለሰራተኞቿ ከምትከፍለው ያነሰ ክፍያ አልከፈልኩም ብሎ ተከራክሯል፡፡
“እየተጠቀሙብኝ ነው። ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሰው ሃገር እንደሚሰሩ አይነት ሰዎች እንደሆንኩ ይስማኛል፡፡ ግን ይህ ሃገሬ ነው።” ስትል ለኤስ ቪ ቲ (SVT) ቴሌቭዥን ጣቢያ አሰተያየቷን ሰጥታለች አሁን በሐዋሳ ኢንዱሰትሪ ፋብሪካ ተቀጥራ በመሰራት ላይ ያለችው የባህርሰው ጥበቡ።
እንደ ኤች ኤንድ ኤም (H&M) እና ዘሃራ የመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ስም እና ዝና ያላቸው ፋብሪካዎችን ወደ ሃገርቤት ለመሳብ የኢትዮጲያ መንግስት ርካሽ የሰው ጉልበት ሰለመኖሩ ቀስቅሶ የተለያዩ ኩባንያዎችን የሳበ ሲሆን፣ ጉትጎታው ሲተገበር ግን ኢትዮጲያ ለሰራተኞቿ የሰዓት ቁርጥ ክፍያ ያላመቻቸች ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በዓለም ዝቅተኛ ክፍያ ለህዘቦቿ እንዲከፈል የምትፈቅድ ሆናለች። በዚህም ድርጊታቸው ዓለም አቀፍ ውግዘትን እንዳያሰከትልባቸው ሰጋት የገባቸው በርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ከሃላፊነት ለመሸሽ እንዲያመቻቸው ደርጅታቸውን ከቻይና ባለሐብቶች ጋር በማያያዝ ሰማቸውን ቀይረው በሐዋሳ ከትመዋል።
ሰራተኞች ከወርሃዊ ዝቅተኛ ክፍያ በተጨማሪ ድንገት ህመም ቢያጋጥማቸው አንድ ቀን ለቀሩበት ከወር ደሞዛቸው 20 በመቶ ይቆርጥባቸዋል ሲል ይኸው ኤስ ቪ ቲ (SVT) ቴሌቭዥን ዘግቧል።
ኤች ኤንድ ኤም (H&M) እንዴት አድርጎ ከሲውዲን መንግስት የተቀበለውን ገንዘብ እየተጠቀመበት እንደሆነ ለማጤን እና የሰነ ምግባር መሰረታዊ መሰፈርቶችን ማሟላታቸውን በትኩረት የሚያረጋግጠው ኖርዲያ ባንክ በተለይ ኤች ኤንድ ኤም (H&M) ኢትዮጲያ ባለው ፋብሪካው ለአካባቢ ተሰማሚነቱን፣ የውሃ አጠቃቀሙን፣የሰራተኞቹን ከፍያ እንዲሁም ደህንንት እና ከሰራ ሁኔታዎች ጋር የተያያዙ ችግሮቹን አስኪፈታ ገንዘቡን አግቶበታል።
ከሰራ ቀጣይነት፣ ቋሚነት ጋር በተያያዘ መሰረታዊ ችግር እንዳለበት የሚነገርለት ይኸው የልብስ ፋብሪካ ኤች ኤንድ ኤም (H&M) በኢትዮጲያ ለሰራተኞቹ የሚከፍልው ክፍያ “ለመኖር የሚያሰችሉ” ከሚባሉ የሰራ ክፍያዎች ውስጥ የማይመደብ ነው።
“ችግሩ መንግስት ምን ያህል ስራ እንደምንፈልግ ያውቃል። ከቀጣሪያችን ጋር በመሆን ምን ያህል ለእኛ መከፈል እንዳለበት ስምምነት አደርጓል” ትላለች የባህርሰው።
“ሶስት ሺህ ብር እንድሚከፈለን በደላሎቻቸው አማካኝነት ሲነግሩን አሰተማሪዎች ሳይቀሩ ሰራቸውን ጥለው በፋብሪካ ውስጥ ተቀጥረው ነበር፣ ነገር ግን የእውነተኛ ክፍያው በወር አንድ ሺህ 50 ብር ብቻ ነው።”
ኤች ኤንድ ኤም (H&M) ባንግላዴሽ በነበረው ፋበሪካው ውስጥ በደረሰ የመደርመስ አደጋ አንድ ሺህ 1 መቶ ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ፣ የሰራ ላይ የደህንነት ማረጋገጫዎችን ሰለማይተገብር ወቀሳ ደርሶበት ነበር። በተመሳሳይ በኢትዮጲያ ባለው ፋበሪካው መሰረታዊ የደህንነት ማረጋገጫዎችን አላሟላም በሏል የሲውዲኑ ባንክ።
በዓለም አቀፍ ደረጃ የሐገሮችን የኢንቨስትመንት ምቹነት የሚያጠናው ሲልክ ኢንቨስት የተባለ ድርጀት በኢትዮጲያ በአሁኑ ሰዓት ከህንድ፣ ከሱዳን፣ ከጀርመን፣ ከጣሊያን፣ ከቱርክ፣ ከሳውዲዓረቡያ፣ ከየመን፣ ከእንግሊዝ፣ ከእስራኤል፣ ከካናዳ የመጡ አዳዲስ ፋበሪካዎችን በሃገሪቷ አቋቁመዋል። [ዝርዝር የድምፅ ዘገባ ከታች ተያይዟል]

The post የስዊድኑ የልብስ አምራች H&M አዲስ ቅሌት በሀዋሳ appeared first on Wazemaradio.

[…]

An “Independent Commissione” for Ethiopia?: A Rejoinder to Tsadkan Gebretensae

I don’t know whether to laugh or cry. It hurts too much to cry and it is too funny not to laugh. The T-TPLF will do anything to cling to power. For one more nanosecond. One more second. One more minute. One more hour. One more day. One more month. One more year. One […] […]

Andargachew Tsige’s Life in Ethiopian Prison | VOA Amharic

Source:: http://www.zehabesha.com/andargachew-tsiges-life-in-ethiopian-prison-voa-amharic/

DW Eneweyaye: Eskinder Nega | Mulatu Gemechu | Seyoum Teshome | Chalachew Tadese

DW Eneweyaye (እንወያይ): Eskinder Nega | Mulatu Gemechu | Seyoum Teshome | Chalachew Tadese […]

«የታሰረዉ የሃገሬ ታሪክ ይፈታ» ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

“እንደምን አመሻችሁ ፤ እንኳን አደረሳችሁ ፤ ለፆሙ ብቻ አይደለም ፤ ለመፈታት ዜናም! ዛሬ አዳራሹ ሞልቶአል፤ ወንበር ሞልቶ መሬት ላይ የተቀመጡ ብዙ ሰዎች አያላሁ። ምንድነዉ እንዲህ የሞላበት ምክንያት ብዬ ስጠይቅ የተፈቱት[…] […]

ብአዴን ከአማራው ክልል ውጭ ላሉ አማርኛ ተናጋሪዎች እቆማለህ አለ #ግርማ_ካሳ

ብአዴን ከረጅም ጊዜ ስብሰባው በኋላ ረጅም መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው ከብዙ ወገኖች ዉግዘትን አስከትሎበታል። እኔ የተለየ አመለካከት ነው ያለኝ። በብአዴን መግለጫ ቅር የተሰኙ ወገኖች ለምን ቅር እንደተሰኙ በሚገባ ይገባኛል። እኔም መግለጫው[…] […]

የዓለም ዜና

[…] […]

Berhane Dibaba Wins Second Tokyo Marathon

Tokyo, Japan – Ethiopia’s Berhane Dibaba and Dickson Chumba of Kenya captured convincing victories at the Tokyo Marathon, an IAAF Gold Label road race, here today. Dickson, who won here in 2015, clocked 2:05:30 to take his second Tokyo title while Dibaba joined the sub-2:20 club with her 2:19:51 run to also capture her second Tokyo crown. […] […]

ETO Chief in Hot Water for “Unlawful Double Salary”, Maladministration

After nine months in office, Yohannes Tilahun, CEO of the Ethiopian Tourism Organization (ETO), is in hot water for his alleged receipts of “double salaries” both from the government and the United Nations Development Program (UNDP), The Reporter has learnt. In a boldly written letter, which was obtained by The Reporter, Tewolde Gebremariam, CEO of Ethiopian and board chairman of […] […]

ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ካፀደቀ የህወሃትን ገመድ በአንገቱ ላይ በገዛ እጁ እንዳሰረ ይቆጠራል

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ፤ የህወሃት የወታደራዊ አገዛዝ አዋጅ ማለት፤ እንኳን የሰው ልጁ እንስሳትም ቢሆኑ አንገታቸው ላይ ገመድ ሊታሰር ሲል በፀጋ አይቀበሉም። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ኢትዮጵያውያን ያልተደገፈና ከውጭ አገራትም ሆነ ከአለም አቀፍ ድርጅቶችም ጠንካራ ተቃውሞ የተነሳበት መሆኑ በሚገባ ይታወቃል። የአዋጁ ዋና ዓላማ ህወሃት በኢትዮጵያ ሕዝብ የተነሳበትን ተቃውሞ ለመጨፍለቅ፤ በኦህዴድና ብአዴን እየተነሳ ያለውን የፍትህና የእኩልነት ጥያቄ ትግልን […] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.