Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ተጠናቀቀ

ትላንት የተከፈተው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ አሁን ማማሻውን ተጠናቋል። በሙስና ላይ የሚካሄደውን ትግል በማሸናፍ ላይ እንደሚያተኩር የተገልፀው ይኸው ጉባዔ ሌሎች ውሳኔዎችም ይፋ ተደርገውበታል።[…] […]

Activist Achamyeleh Tamiru – Talk to Hiber Radio

Activist Achamyeleh Tamiru – Talk to Hiber Radio […]

የጦማሪ እና አራማጅ ዘላለም ወርቅአገኘሁ መፈታት

ደብርሃን ለተሰኘው ድረ-ገጽ በዋነኛነት ጽሁፎችን ያቀርብ የነበረው እና አራት ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ በእስር ላይ የቆየው ጦማሪ እና አራማጅ (አክቲቪስት) ዘላለም ወርቅአገኘሁ ዛሬ ከእስር ተፈትቷል፡፡[…] […]

“የሃይማኖት አባቶች” የሰላም ጥሪ

“ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት ስንት ወልድያ ያስፈልገናል?” ዳንኤል ክብረት በትናንት ምሽቱ የ“ሰላም ዋጋ” ዲስኩር አፈሙዝ ሳይሆን “ዘመናዊ መገናኛ ብዙሃን” ተወግዟል። የሃገሪቱ እድገት እና ትራንስፎርሜሽንም ተወድሷል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ዻዻስ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቴያስ ፓትሪያሪክ፣ ርዕሳነ ሊቃነ ጳጳሳት ዘአክሱም ወጨጌ፣ ዘመንበረ ተክለሐይማኖት…. ወዘተ “… (ሃገሪቱ) ለሁሉም ልጆችዋ የምታበላው ከሌላት ከየት ታምጣ?” ብለውናል። “ሕዝቡ ቢያገኝም […] […]

ዶክተር መረራ ጉዲና ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላቸው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 21/2010) በቅርቡ ከወህኒ የወጡት ዶክተር መረራ ጉዲና በአምቦና በጊንጪ ከተሞች ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላቸው። በተለይ በአምቦ ስታዲየም በተካሄደው የአቀባበል ስለስርአት በመቶ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ እንደታደመም ለማወቅ ተችሏል። ወደ[…] […]

የተፈናቀሉት ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን ያህል መድረሱ ታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 21/2010) በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ በተከሰተው ግጭት የተፈናቀሉት ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን ያህል መድረሱን አለም አቀፍ ሪፖርቶች አመለከቱ። ፋይል ስደተኞቹ በ4 መቶ ጣቢያዎች መስፈራቸውን ሪፖርቱን ያቀረቡት ተቋማት ገልጸዋል።[…] […]

Hiber Radio Daily Ethiopian News January 29, 2018

Source:: http://www.zehabesha.com/hiber-radio-daily-ethiopian-news-january-29-2018/

SBS Amharic Special Ethiopian News January 29, 2018

SBS Amharic Special Ethiopian News January 29, 2018 […]

ወልቃይት ኢድሪስ እና አድረመፅ ከፍተኛ ውጥረት አለ።

ወልቃይት …………… እንደተለመደው የትግራይ ፖሊስና ሠፋሪዎች በወልቃይት ዐማሮች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው። ከ20 በላይ ሰዎች ላይ ከተኛ ጉዳት ደረሶባቸዋል። ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ባለበት ኢድሪስ የሚባለው የወልቃይት መሬት የታጠቁ የትግሬ ሰፋሪዎች[…] […]

Interview with political analyst Muluwork Kidanemariam on current political events in Ethiopia

Interview with political analyst Muluwork Kidanemariam on current political events in Ethiopia

[…]