“ለመቀራረብ የሚረዱት ነገሮች በአገዛዙ እጅ ነው ያሉት። አንደኛ የመወያያ መስመሮችን በሙሉ ነጻነት እንዲኖሩ ማድረግ። ሁለተኛ ምንም ተጨባጭ ወንጀል ሳይኖርባቸው፤ በፖለቲካ ምክንያት ሃሳባቸውን በነጻ በመግለጻቸው ብቻ የታሰሩ ሰዎችን መልቀቅ። እነኚህ ለዜጎች[…] […]
|
|||||||
“ለመቀራረብ የሚረዱት ነገሮች በአገዛዙ እጅ ነው ያሉት። አንደኛ የመወያያ መስመሮችን በሙሉ ነጻነት እንዲኖሩ ማድረግ። ሁለተኛ ምንም ተጨባጭ ወንጀል ሳይኖርባቸው፤ በፖለቲካ ምክንያት ሃሳባቸውን በነጻ በመግለጻቸው ብቻ የታሰሩ ሰዎችን መልቀቅ። እነኚህ ለዜጎች[…] […] ለዓመታት በአገር ውስጥ የሙዚቃ ድግስ (ኮንሰርት) እንዳያሳይ የታገደው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አስመራ ላይ የሙዚቃ ድግስ ለማቅረብ ተስፋ እንደሚያደርግ ተናገረ። ችግሮቻችንን አራግፈን ወደፊት መጓዝ አለብን ብሏል። ዴይሊ ሜይል አዣንስ ፍራንስ ፕሬስን ጠቅሶ እንደዘገበው በእርሱ ላይ እየደረሰ ያለው ነገር እንዳለ ሆኖ ቴዲ “በኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት ላይ” ትኩረት ማድረግ መቀጠሉን ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ በሚገኘው ቤቱ ዘና […] […] አፕልም የድሮ ባትሪዎች ያላቸውን ስልኮቹን ሆን ብሎ በዝግታ እንዲሰሩ ማድረጉን አምኗል።[…] […] ዓመታዊዉን የቅዱስ ገብርኤል በዓል የሚከብሩ ምዕመናንን አሳፍረው ከአዲስ አበባ ወደ ቁልቢ ይጓዙ የነበሩ አራት አዉቶብሶች ትናንት አሰበተፈሪ አጠገብ አርበረከቴ ሲደርሱ በአካባቢዉ ነዋሪዎች መደብደባቸውን የተመድ አስታወቀ። ድርጅቱ ለሰራተኞቹ በሚያሰራጨዉ የደሕንነት ማስጠንቀቂያ[…] […] ኢህአዴግ ሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ችግር ሊፈታ እንደማይችል አሳይቶናል ሲሉ አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ፡፡[…] […] Life and Legacy: Dr Aberra Molla – Pt 1 and 2 – SBS Amharic […] By AFP PUBLISHED: 22:22 EST, 27 December 2017 He may be Ethiopia’s biggest pop star but Teddy Afro hasn’t held a concert in his country for years, some of his songs have been effectively banned, and the launch party for his last album was broken up by the police. But sitting in the living room of his […] […] ባለፉት 12 ወራት ማለት ከፈረንጆቹ 2017 መባች እስከ መገባደጃው በርካታ ክስተቶች ዓለምን ጎብኝተዋል። እነሆ ከበርካታ ክስተቶች በጥቂቱ በቁጥሮች ታጅቦ. . .[…] […] የአዲስ አበባ ጉዳይ ~~~~~~~~~~~ የኦህዴድ ስትራቴጅት የሆነው ዶክተር ደረጀ ገረፋ የዛሬ አመት ገደማ የነበረውን የተቃውሞ ሂደት የሚዳስስ ጽሁፍ ባወጣበት ወቅት ብአዴንን አንድ ነገር ጠንካራ እንዲሆን አስችሎታል ሲል ይተቻል ። ይሄውም[…] […] |
News
Political Groups |