(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 20/2010) የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ያለተቀናቃኝ በተካሄደው የሀገሪቱ 2ኛ ዙር ምርጫ 98 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸናፋቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ ዛሬ ይፋ አደረገ። ራሳቸውን ከምርጫው ያገለሉት የቅርብ ተፎካካሪው ራይላ ኦዲንጋ[…] […]
|
|||||||
(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 20/2010) የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ያለተቀናቃኝ በተካሄደው የሀገሪቱ 2ኛ ዙር ምርጫ 98 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸናፋቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ ዛሬ ይፋ አደረገ። ራሳቸውን ከምርጫው ያገለሉት የቅርብ ተፎካካሪው ራይላ ኦዲንጋ[…] […] የኬንያ የምርጫ እና የድንበር ኮሚሽን ዛሬ እንዳስታወቀው በስልጣን ላይ ያሉት ኡሁሩ ኬንያታ 98 በመቶ ድምጽ በማግኘት በሀገሪቱ በድጋሚ የተካሄደውን ምርጫ አሸንፈዋል፡፡ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በድጋሚ እንዲካሄድ ከተወሰነው ምርጫ በኋላ[…] […] የኬንያ የምርጫ እና የድንበር ኮሚሽን ዛሬ እንዳስታወቀው በስልጣን ላይ ያሉት ኡሁሩ ኬንያታ 98 በመቶ ድምጽ በማግኘት በሀገሪቱ በድጋሚ የተካሄደውን ምርጫ አሸንፈዋል፡፡ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በድጋሚ እንዲካሄድ ከተወሰነው ምርጫ በኋላ[…] […] ይህ “ከከፍተኛ የደህንነት ኃላፊዎች አፈትልኮ ወጣ” የተባለው መረጃ ለመጀመሪያ ግዜ የደረሰኝ ባለፈው ሳምንት ሲሆን የስልክ ቃለ ምልልስ ይህን ማያያዣ (Link) በመጫን ማዳመጥ ይቻላል። በተደጋጋሚ እንዲህ ያለ የማስጠንቀቂያና ማስፈራሪያ ስለሚደርሰኝ ብዙም[…] […] የከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4 ወንጀል ችሎት በፍርድ ቤት ውሎ ስለሚሰሩ “የተዛቡ ዜናዎች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ” ብሎናል። Getachew Shiferaw “አንዳንድ ሪከርድ የተደረጉ ነገሮች ያሉ ያህል እያየን ነው” መሃል ዳኛው[…] […] የአሰሪና ሰራተኛ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ የሰራተኞችን መብት እንደሚያፍን ተገለጸ ESAT – አዋጁ የመንግስት ሰራተኞችን የመደራጀት መብት የሚከለክልም ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን በጽህፈት ቤቱ ጥቅምት 13 2010 በረቂቅ አዋጁ[…] […] የአሰሪና ሰራተኛ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ የሰራተኞችን መብት እንደሚያፍን ተገለጸ ESAT – አዋጁ የመንግስት ሰራተኞችን የመደራጀት መብት የሚከለክልም ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን በጽህፈት ቤቱ ጥቅምት 13 2010 በረቂቅ አዋጁ[…] […] የመጀመሪያዋ ሴት ህንዳዊት የነጻ ትግል ተወዳዳሪ መሆን ምን ይመስላል? ራሷ ካቪታ ዴቪ ህልሟን ለማሳካት ቤተሰቦቿን እንዴት እንደተጋፈጠች ትነግረናለች።[…] […] |
News
Political Groups |