Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

የ“ግንቦት 20” ሃያ መርዛማ ፍሬዎች! (ክፍል 1)

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሓት) የተባለ የወንበዴዎች ስብስብ በምዕራባውያን አንጋሾቹ ታግዞ የምኒልክን ቤተመንግሥት ከተቆጣጠረ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ በዩናይትድ ስቴትስ ሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ቃላት እንደ እሣት እየተፉ ታሪክ ፈጽሞ ሊረሳው የማይችለውን ንግግር ያደረጉት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነበሩ – ኮ/ሎ ጎሹ ወልዴ!! ስለ ኤርትራ መገንጠል እና ስለ ህወሃት የአስፈጻሚነት ተግባር የቀድሞው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ኮሎኔል ጎሹ […] […]

ታጋዮችን በማሠር የሕዝብን ጥያቄ ማቆም አይቻልም!

ታጋዮችን በማሠር የሕዝብን ጥያቄ ማቆም አይቻልም!
ሰማያዊ ፓርቲ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ለለውጥ ቁርጠኛ አቋም ያላቸውን ወጣት ፖለቲከኞች ያፈራ የፖለቲካ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ፓርቲው የሚደርስበትን ጫናና ፈተና ተቋቁሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ እውነተኛ የሥልጣን ባለቤት እንዲሆን በፅኑ እየታገለም ይገኛል፡፡
ሆኖም ገዥው ፓርቲ በእያንዳንዱ

… […]

Ethiopia and Saudi Signed Workers Recruitment Agreement

The long awaited domestic workers recruitment agreement was signed yesterday, May 25, 2017, between Ethiopia and Saudi Arabia. The agreement was signed in Jeddah. The agreement aims at protecting Ethiopian house maids.

[…]

Abraha Castle, Axum Touring hotel bids cancelled

The Tigray Cultural and Tourism Bureau (TCTB), which was expected to announce a winner this month for Abraha Castle Hotel and Axum Touring Hotel canceled the bid.. The reasons given for the withdrawal include changing the technical evaluation and a withdrawal by two bidders Green Coffee Agro Industry and Endowment Fund for the Rehabilitation of […] […]

የነገድ ሰፈራና ሰብአዊ መብት ጌታቸው ኃይሌ

የነገድ ሰፈራና ሰብአዊ መብት

ጌታቸው ኃይሌ

ወያኔዎች ክልል የሚባል ፖለቲካ አምጥተው የታሪክ ሂደት አንድ ሀገር፥ አንድ ሕዝብ፥ አንድ ኢትዮጵያ ያደረገንን፥ ወደኋላ መልሰው፥ ብዙ ሀገሮች፥ ብዙ ሕዝቦች፥ አልቦ ኢትዮጵያ አደረጉን። መንሥኤያቸው ግልጽ ነው። በነሱ አስተሳሰብ፥ መንግሥቱ የትግሬዎች ነበር፤ አማሮች ወሰዱባቸው። …

[…]

ዮናታን ተስፋዬ በፌስቡክ ጽሑፎቹ ብቻ 6 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት ተፈረደበት።

ዮናታን ተስፋዬ በፌስቡክ ጽሑፎቹ ብቻ 6 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት ተፈረደበት።

የጊዜ ቀጠሮ — ከታህሳስ 18/2008 እስከ ሚያዚያ 26/2008 ዓ.ም

ታህሳስ 18/2008 ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 26/2008 ድረስ በፌደራል ወንጀል ምርመራ ዘርፍ (ማእከላዊ) ቆይቷል። በፀረ ሽብር ህጉ ለምርመራ በጊዜያዊ ቀጠሮ …

[…]

Ethiopia: New Beer Factory to Be Built in Ginchi City

Kegna Share Company is going to build a beer factory in Ginchi City, Oromia State, at an outlay of 7 billion Birr. In the aim of this, a cornerstone was laid on May 22, 2017 at the factory site.

[…]

Ethiopia: ERA Signed Agreements Worth 17.4 Billion Birr

Ethiopian Roads Authority (ERA) signed agreements worth more than 17.4 billion Birr with 12 firms from Ethiopia and 7 contractors from China. The agreements are to upgrade and construct different road projects across Ethiopia.

[…]

Ten-man Esperance hold Saint George

Former winners Esperance put up a good fight against Ethiopian champions, Saint George, to gain a point in front of a packed Addis Ababa Stadium on Tuesday despite finishing the game with ten men. Midfielder Ghilane Chalali was sent off on 64 minutes but still the Blood & Gold held on and return to their […] […]

ፍልሰት፤ ልመናና የጎዳና ህይወት በአዲስ አበባ!

“በመንገዶች አምራ በፎቆች ተውባ” የህወሃት/ኢህአዴግ ኩራት የሆነችው አዲስ አበባ “አገሪቱ አሁን ያለችበት ሂደት በእሳት ላይ ተጥዶ እንደሚንተከተክ ማሰሮ ትመስላለች” አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሁሉ ነገር ነች፡፡ ከተማዋ ከፖለቲካ ከተማነቷ ባሻገር የኢኮኖሚና የማህበራዊ ዘርፎች ማዕከል መሆኗ የብዙዎችን ትኩረት እንድትስብ አድርጓታል፡፡ በክልሎች የሚታየው የሥራ ዕድል ዕጦት፣ ይህን ተከትሎ የተፈጠረው ሥር የሰደደ ድህነት አዲስ አበባን የከተማ ስደት መከማቻ ማዕከል […] […]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.