* ትናንት ቅዳሜ መጋቢት 19 ግብጽ ሻርማ ሸክ ተሰብስበው የነበሩት 22 የአረብ ሊግ ሀገራት መራሄ መንግስታት በ26 ኛው መደበኛ ስብሰባ የየመንን ጉዳይ በሰፊው ተነጋግረውበታል * መራሔ መንግስታቱ የሁቲ አማጽያን በኃይል ከያዘው ስልጣን ለማስወገድና ህጋዊውን የአብድልረቡ መንግስት ወደ ቦታው ለመመለስ ተስማምተዋል! * የሳውዲው ንጉስ ሰልማን “ዘመቻው ግቡን እስኪመታ አያቆምም!” ሲሉ የግብጽ ፕሬዚዳንት አል ሲሲ በበኩላቸው የጽንፈኝነትን […] […]