የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ወገኖቻችን እየተገደሉ አንማርም በማለት አቋማቸውን ይፋ አድርገዋል በዩኒቨርሲቲው መርሀግብር መሠረት ዛሬ መስከረም 30/2009 ዓም ክላስ እንደሚጀመር በወጣ ማስታወቂያ መሠረት ተማሪዎች ተሰባስበዋል በዩኒቨርሲቲው ግቢ የተሰባሰቡ ተማሪዎች ወገኖቻችን እየተገደሉ እኛ የምንማርበት ሞራል የለንም በማለት በጽሑፍ መበተናቸው ተዉቋል በአሁኑ ሰዓት …
|
|||||||
የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ወገኖቻችን እየተገደሉ አንማርም በማለት አቋማቸውን ይፋ አድርገዋል በዩኒቨርሲቲው መርሀግብር መሠረት ዛሬ መስከረም 30/2009 ዓም ክላስ እንደሚጀመር በወጣ ማስታወቂያ መሠረት ተማሪዎች ተሰባስበዋል በዩኒቨርሲቲው ግቢ የተሰባሰቡ ተማሪዎች ወገኖቻችን እየተገደሉ እኛ የምንማርበት ሞራል የለንም በማለት በጽሑፍ መበተናቸው ተዉቋል በአሁኑ ሰዓት … |
News
Political Groups |