ከሰሞንኛው የዓለም አቀፍ የብዙኃን መገናኛዎች ወሬ እንዳዳመጣቹህት ሰሞኑን ፈረንሳይ ውስጥ በሚታተም ቻርሊ ሄብዶ በተባለ ጋዜጣ ጥቅማችን ተነካብን ያሉ የመካከለኛው ምሥራቅ ተወላጆች በአሸባሪነት ከተፈረጁ ቡድኖች በተደረገላቸው ድጋፍ በጋዜጣው ሠራተኞች ላይ በፈጸሙት ጥቃት ባጠቃላይ 17 የሚሆኑ ሰዎች ለሕልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ የምዕራቡ ዓለም መንግሥታትና ዜጎች በቁጣ በመነሣት አውግዘዋል ለጋዜጣውም ያላቸውን አጋርነት ገልጸዋል፡፡ የፈረንሳይ መንግሥትም ይሄንን ጥቃት በፈጸሙትና በደጋፊዎቻቸው […]
Source: http://www.goolgule.com/charlie-hebdo-and-the-right-to-express-oneself/