የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ የሆኑት የኩባው መሪ ፊደል ካስትሮ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ።አሜሪካ በቀብር ስነስርዓቱ ላይ የወከለችውየላከችው ልዑካን የለም።የ አፍሪካና የላቲን መሪዎች በስነስርዓቱ ላይ የተገኙ ሲሆን የቀብር ስነስርዓቱ ያልተካበደና ቀለል ያለ እንደነበር ጋዜጠኞችና ዲፕሎማቶች ይናገራሉ።
የካስትሮ ወንድም የኩባው ፕሬዝዳንት ራኦል ካስትሮ …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/522143