የአልሸባብ ሰራዊት የሕወሓት የጦር ካምፕ በሞርታር ለሊቱን ሲደበድብ እንዳደረ የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። በርካታ ሞርታሮች በካምፑ ውስጥ ገብተው ኢላማቸውን የመቱ መሆኑን የገለጹት ነዋሪዎች ከኣከባቢው መረጃ እንዳይገኝ ከፍተኛ ቁጥጥር እየተደረገ ነው ብለዋል። Read More – http://mereja.com/network/post/467/several-mortar-shells-hit-ethiopia-military-base-in-wajid-town
…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/522124