የቱርኩ ፕሬዘዳንት አሜሪካ እንደ ዳኤሽ ያሉ የሽብር ቡድኖችን እንደምትረዳ በቂ ማስረጃ አለን አሉ
እኛን በሽብር ቡድኖች ደጋፊነት የምትወነጅለው አሜሪካ ራሷ የዳኤሽና የኩርድ ታጣቂዎችን ትደግፋለች ያሉት ኤርዶጋን ለዚህ ደግሞ አስተማማኝ መረጃ አለን ብለዋል፡፡ ዳኤሽ፣ ዋይፒዲ እንዲሁም ፒዋይዲ የተባሉ በሶሪያ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪ
…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/524608