ዋ! አድዋ ፤ ያ ሑዳዴ መድፍና ፈንጅ ፤ በጎራዴ ባሕር ተሻግሮ ፤ የሐበሻን ምድር ቅኝ ሊገዛ ፤ የማን ደፋር! አንች አድዋ ፤ የበኩር ልጅ ላንቺ ውልደት ፤ ስንቱ ሲፈጅ ተጸንሰሽ ፤ ከውጫሌ ለደም መሬት ፤ ለአሞሌ እርግዝናሽ ፤ ዘጠኝ ወሩ ዓመታትን ፤ ማስቆጠሩ ክፉውን ቀን ፤ ይዞ አሳሩ ከብቱ እረግፎ ፤ ባገር ምድሩ ሰው ሁሉ […]
Source: http://www.goolgule.com/adwa-2/