ሳዑዲ ዓረቢያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በኤርትራ ግዛት ውስጥ ወታደራዊ ካምፕ በመመሥረት የሚያደርጉት እንቅስቃሴ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አጣሪ ቡድን አስታወቀ፡፡
በኤርትራ ላይ የተጣለውን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ የሚከታተለው የተመድ አጣሪ ቡድን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ባወጣው የክትትል ሪፖርት ያሰጉኛል ካላቸው አራት
…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/520543