በዲላ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን የሕወሓት ንብረቶችም በመውደም ላይ ናቸው። ዛሬ ረፋዱ ላይ ከባድ ተቃውሞ የተነሳ ሲሆን እስካሁን ድረስ አንድ ንብረትነቱ የስርአቱ ሰዎች የሆነ የቡና መፈልፈያ ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል።በርካታ የስርአቱ አገልጋዮች እና ካድሬዎች መኖሪያ ቤት በእሳት እየተቃጠለ ይገኛል።
የሴክተር መስሪያ …
|
|||||||
በዲላ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን የሕወሓት ንብረቶችም በመውደም ላይ ናቸው። ዛሬ ረፋዱ ላይ ከባድ ተቃውሞ የተነሳ ሲሆን እስካሁን ድረስ አንድ ንብረትነቱ የስርአቱ ሰዎች የሆነ የቡና መፈልፈያ ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል።በርካታ የስርአቱ አገልጋዮች እና ካድሬዎች መኖሪያ ቤት በእሳት እየተቃጠለ ይገኛል። |
News
Political Groups |