ትግራይ ክልል ሊዘረፍ የነበረ 430 ኩንታል የእርዳታ እህል በህበረተሰቡ ትብብር እና ጥቆማ የትግራይ ፖሊስ ኮሚሽን መያዙ ተሰማ። ከትግራይ መዲና መቀሌ ወደ ምዕራባዊ ዞን ‘ሰለክለካ’ የእርዳታ እህል ከጫኑ 16 መኪናዎች አንዱ ከህግ ውጭ ወደተባለው ቦታ ሳያደርስ በመቐለ ከተማ የእርዳታ እህሉን ለማራገፍ ሙከራ ሲያደርግ ህብረተሰቡ ባደረገው ጥቆማ ተይዟል። እንደ ትግራይ ፖሊስ መረጃ፥ መኪናው ንብረትነቱ የ “ትራንስ ኢትዮጵያ” […]
Source:: https://www.goolgule.com/aid-food-to-be-stolen-was-seized-in-tigray/