በዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የተገነባው እና በቀን ለ35ሺህ ወይም በሳምንት ለ240 ሺሕ ዜጎች አገልግሎት ይሰጣል የተባለው የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል ሥራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። ማዕከሉ በዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል ዓለም ዐቀፍ ደረጃውን ባሟላው አዲስ ህንፃ ላይ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉ ነው የተገለፀው። በኩላሊት ህመም ለሚሰቃዩ ወገኖች ትልቅ እፎይታ ይሰጣል የተባለለት ማዕከሉ የመክፈል አቅም ለሌላቸው […]
Source:: https://www.goolgule.com/a-kidney-dialysis-that-serves-more-than-30k/