መንግስት በኦሮሚያ ክልል ታስረው የነበሩ 10 ሺህ እስረኞችን መፍታቱ ተነገረ። የተፈቱት እስረኞች አዛውንቶች፣ ሴቶችና የተለያየ በሽታ ያለባቸው ናቸው ተብሏል። ይሁን እንጂ ተፈቺዎቹ ከህዝባዊ ተቃውሞው ጋር ተያይዞ የታሰሩ ስለመሆናቸው የተሰጠ ማብራርያ የለም።
Ethiopia has released 10,000 people from prisons in its
…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/525116