ሕወሓቶች የዓረና ኣባሎች ማሰር ቀጥለዋል !
+++++++
የዓረና ትግራይ ኣባል ገብረሚካኤል ተስፋይ ዛሬ ከጥዋቱ 12:00 ኣከባቢ ተምቤን ዓብይ ዓዲ ከሚገኘው መኖርያ ቤቱ በፖሊስ ተወስደዋል።
የህወሓት መንግስት ምክንያት እየፈጠረ የዓረና ኣባላት ማሰሩ ቀጥሎበታል።
በኣሁኑ ሰዓት ሚኪ የታሰረበት ፖሊስ ጣብያ እያፈላለግን ነው። …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/536402