Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

Who leads the Oromo protest? Jawar Mohammed or Dawud Ibsa? | Must Listen

Ethiopia: Who leads the Oromo protest? Jawar Mohammed or Dawud Ibsa? | Must Listen […]

ESAT Interview with professor berhanu nega advert

The post ESAT Interview with professor berhanu nega advert appeared first on The Ethiopian Satellite Television Service (ESAT).

[…]

“እስሩ የመንገዳችን አንዱ ተግዳሮት ነው!” የዞን 9 ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ

“እስሩ የመንገዳችን አንዱ ተግዳሮት ነው!”
የዞን 9 ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ
——— Elias Gebru Godana
ከ15 ደቂቃ በፊት ከጋዜጠኛና ጦማሪ በፍቃዱ ሃይሉ ጋር አሁን ታስሮ በሚገኝበት በየካ ክ/ከተማ የመሪና አከባቢው የማህበረሰብ አገልግሎት ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ ለ 20 ደቂቃዎች ያህል መነጋገር ችዬ

[…]

የኦትላንታው ኮንፍራስን ሰነድ አፈትልኮ ወጣ ግርማ ካሳ

የኦትላንታው ኮንፍራስን ሰነድ አፈትልኮ ወጣ – #ግርማ_ካሳ

የአትላንታ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ስብሰባን በተመለከተ መረጃዎችን ማግኘት እንደቸረገን መግለጻችን ይታወቃል። እነ ጃዋር ስብሰባው በትልቅ ጥንቃቄና ሚስጠር ነበር የያዙት። ምንም መረጃ እንዳይወጣ። የተወሰኑ ፎቶዎች ከመልቀቅና በኦሮሞ ሜዲያ ኔቶዎርክ የተቀነጨቡ ዘገባዎችንብ ከማቅረብ ዉጭ።…

[…]

ወያኔ የሰጠችንን የቤት ስራ እየመነዘርን እዛው ላይ እንደፋደፋለን፤ ካለፈው ለመማር ያልቻልን የራሳችን ጠላቶች መሆናችንን እንደቀጠልን ነው::

ወያኔ የሰጠችንን የቤት ስራ እየመነዘርን እዛው ላይ እንደፋደፋለን፤ ካለፈው ለመማር ያልቻልን የራሳችን ጠላቶች መሆናችንን እንደቀጠልን ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

Minilik Salsawi – mereja.com – ስምምነት የጎደለው ትግል ፣ መግባባት የተሳነው ፖለቲካ ፣ በጥላቻ ፖለቲካ የታጀለ ፕሮፕጋንዳ፣ ለጠላት የፖለቲካ

[…]

የኦሮሞ መሪዎች ጉባዔ በአትላንታ ተካሄደ

ዋዜማ ራዲዮ- ለሶስት ቀናት ህዳር (2-4/2009) በዩናይትድ ስቴትስ አትላንታ ከተማ በርካታ የኦሮሞ ተወላጆች የታደሙበት ጉባዔ ተካሂዷል። ጉባዔው በሶስት አጀንዳዎች ላይ የተነጋገረ ሲሆን በዋና አጀንዳነት ስፊ ውይይት የተደረገበት የኦሮሞ ቻርተር ነው።

በጉባዔው ላይ የተሳተፉ የዋዜማ ምንጮች እንደገለፁልን ስብሰባው በኦሮሞ የትግል አቅጣጫና የኦሮሞ የተለያዩ ቡድኖችን ወደ አንድነት ለማምጣት ሰፊ የሀሳብ ልውውጥ የተደረገበት ነበር። የኦሮሞ ህዝብ ከቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ስለሚኖረው ግንኙነት የኦሮሞ ህዝብ በቀጣይ ፍላጎቱ ተጠይቆ የሚወሰን መሆኑንም በጉባዔው መግባባት ተደርሶበታል።
“ከሞላ ጎደል ጉባዔው የተሳካ ነበር፣ ለአሁኑ የኦሮሞ ድርጅቶችን የሚያስተባብር አንድነት በመፍጠርና የወደፊት አቅጣጫ በማስቀመጥ ስምምነት ላይ ደርሷል” ይላል ስሙን የሸሸገው ተሳታፊ።
“በረጅም ጊዜ በኦሮሞ ድርጅቶች መካከል ሰፊ ተቃርኖና መጠላለፍ መኖሩንና ይህም ትግሉን ወደፊት በከፍተኛ ሁኔታ ሊጎዳው እንደሚችል ባደረግናቸው ውይይቶች በግልፅ ተንፀባርቋል” ሲል ያክልበታል

ጉባዔው በሀገር ሽማግሌ ምርቃት የተከፈተ ሲሆን የኦሮሚያ ሚድያ ኔትወርክ(OMN) ስራ አስኪያጅና የጉባዔው አዘጋጅ ጃዋር መሀመድ የመግቢያ ንግ ግር አድርጓል።
“ይህ የምንወነጃጀልበት ቦታ አይደለም፣ መወነጃጀል ነፃነት ቢያመጣ ኖሮ ገና ድሮ ነፃነት ባገኘን ነበር” ሲል የጉባዔው ተሳታፊዎች በገንቢ ውይይትና በአንድነት ላይ እንዲያተኩሩ ተማፅኗል።
ለውይይት የቀረበው ቻርተር/ሰነድ የኦሮምኛ ቋንቋን ለማያነቡ ግን ደግሞ ለሚሰሙ ተሳታፊዎች በእንግሊዘኛ ተባዝቶ የተሰራጨ ሲሆን፣ የጉባዔውን ውይይት በድምፅም ሆነ በምስል መቅረፅ ተከልክሎ፣ የተመረጡ ቅንጫቢ ምስሎችና የመክፈቻ ስነስርዓት በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ(OMN) በኩል ተለቋል። ጉባዔውን ከሰርጎ ገቦች ለመታደግ ተሳታፊዎች ኦሮሞ ስለመሆናቸውና የግብዦ ወረቀት ያላቸው ስለመሆኑ ማጣራት መደረጉንም ከተሳታፊዎች ተረድተናል።

በድረገፅ በተሰራጨና ሾልኮ በወጣ አንድ ሰነድ (ዋዜማ ሰነዱ በጉባዔው ሰለመፅደቁ ማረጋገጥ አልቻለችም) ፣ ጉባዔው በሀገር ቤት በእስር ላይ የሚገኙትን አቶ በቀለ ገርባን ሊቀመንበር፣ አቶ ጃዋር መሀመድን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ስይሟል። የላዕላይ ምክር ቤትም አቋቁሟል። የመገናኛ ብዙሀንና የማንቃት ስራን በተመለከተም ኮሚቴ ተዋቅሯል።
ወታደራዊ ክንፉን እንዲመሩ ሶስት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ድርጅቶች ኦሮሚያን ሶስት ቦታ በመክፈል ወታደራዊ ትግል እንደሚያደርጉ ሰነዱ ያትታል።

[…]

ኢህአዴግ ሲጨንቀው “አደገኛ ቦዘኔዎችን” ለስለላ እየመለመለ ነው

ሕዝባዊ ቁጣ ያንቀጠቀጠው ህወሃት/ኢህአዴግ በተለምዶ “የሰፈር ጉልበተኛ” የሚባሉ ወጣቶችን ለስለላ ስራ እየመለመለ እንደሆነ ተሰማ። ጥያቄውን ተቀብለው በየሰፈሩ ያሉትን የለውጥ አራማጆች ለመሰለል ፈቃደኛ ያልሆኑ እንደሚታሰሩ ለማወቅ ተችሏል። ከታሰሩት መካከል ከማዕከላዊ የተሰወረው ወጣት ጉዳይ በጥበቃ የተሰማሩትን ችግር ውስጥ ከቷቸዋል። አዲሱ ምልመላ የቀበሌ የስለላ መዋቅር መሰበሩን አመላካች እንደሆነ ተጠቁሟል። የጎልጉል የአዲስ አበባ ዘጋቢ ዋቢዎቹን ጠቅሶ እንደዘገበው ኢህአዴግ ቀደም […] […]

Ogaden National Liberation Army claims TPLF Army killed 2 civilians

Press Release ONLF commando Unit of Halgan Sector, ambushed an Ethiopian regime army platoons, near Dhuhun district killing five soldiers and wounded seven others on November 8, 2016. The Ethiopian army platoons were engaged in […] […]

Ethiopia needs Political Solution to its Growning Popular Discontent, Not State of Emergency !

by Birhanemeskel Abebe Segni Today, November 12, 2016, marks the First Anniversary of the start of the yearlong and still ongoing #OromoProtests. In this one year, thousands are killed and tens of thousands are imprisoned for […] […]

ESAT Radio 13 Sun 2016

The post ESAT Radio 13 Sun 2016 appeared first on The Ethiopian Satellite Television Service (ESAT).

[…]

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.