ግርማ ብሩ ይመለሳሉ? አይመለሱም?
በአሜሪካን ሀገር የኢትዮጵያ መንግስት ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑት የአቶ ግርማ ብሩ ጉዳይ በኢህአዴግና በውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አካባቢ መደነጋገርን እንደፈጠረም እየተሰማ ሲሆን ምክንያቱም በርሳቸው ምትክ አቶ ካሳ ተክለብርሃን በአምባሳደርነት የተሾሙ ቢሆንም እስከ አሁን …
[…]
|
|||||||
ግርማ ብሩ ይመለሳሉ? አይመለሱም? በአሜሪካን ሀገር የኢትዮጵያ መንግስት ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑት የአቶ ግርማ ብሩ ጉዳይ በኢህአዴግና በውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አካባቢ መደነጋገርን እንደፈጠረም እየተሰማ ሲሆን ምክንያቱም በርሳቸው ምትክ አቶ ካሳ ተክለብርሃን በአምባሳደርነት የተሾሙ ቢሆንም እስከ አሁን … […] ሴተኛ አዳሪዎች ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች እየታፈሱ ነው በአዲስ አበባ ሆቴሎች በራፍና በጎዳናዎች ላይ በስራ ላይ የነበሩ ሴተኛ አዳሪዎች በፖሊስ እየታፈሱ ነው። አፈሳው በቅርቡ ለሚደረገው ተከታታይ መንግስታዊ የአዲስ አመት አከባበር የፀጥታ ጥበቃ ሲባል እንደሆነ አንድ የፌደራሉ ፖሊስ የስራ ሀላፊ … […] ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ። The post የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ appeared first on Wazemaradio. […] (ኢሳት ዜና–ነሐሴ 24/2009) ለ25 አመታት ከኢትዮጵያዊነት ይልቅ አካባቢያዊ ስሜትን ሲያቀነቅን የነበረው ስልጣን ላይ ያለው ቡድን ምክንያቱ ግልጽ ባልሆነ መንገድ መጪውን የኢትዮጵያ አዲስ አመት ከወትሮው በተለየ አከብራለሁ ማለቱ ተሰማ። ከነሐሴ 24 እስከ ጳጉሜ 5/2009 በተዘረጋለት መርሃ ግብር መሰረት የሚከበረው በአል የመንግስት … […] ከአፍሪቃ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ሄደዉ የሚሠሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ከፍተኛ የዕዉቀት ክህሎት ብቻ ያላቸዉ እንዲሆኑ ተጠየቀ። በሁለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የቀረበዉ ሃሳብ በሕግ መወሰኛው የሕግ ኮሚቴ እየተመረመረ ነዉ።… […] ሰሜን ጎንደር ዞን በ3 ዞኖች መከፈሉ ተገለጠ። ይህ የተደረገው አካባቢው እጅግ ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ ለአስተዳደር አመቺ ባለመሆኑ ነው ሲል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። በአካባቢው የተቃውሞ ንቅናቄዎችን እንደሚያስተባብሩ የገለጡት አቶ ቴዎድሮስ ከበደ በበኩላቸው “ዞኑ የተከፋፈለው የሕዝብን ጥያቄ ለማፈን ነው» ይላሉ።… […] የንፁህ መጠጥ ዉኃ ችግር እና ቅድመ መከላከል የጤና ፖሊሲ ደካማነት ተከትሎ የ’አተተ’ በሽታ ወረርሽኝ በድጋሚ ተከሠተ ! […] |
News
Political Groups |