የኢትዮጵያ መንግስት የ2010 ዓ.ም አዲስ ዓመት ለመቀበል ልዩ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በፌደራል እና የአዲስ አበባ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽሀፈት ቤቶች አዘጋጅነት የተሰናዳው ይሄው ዝግጅት ለ10 ቀናት ይቆያል፡፡ በአንጻሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመንግስት መስሪያ ቤቶች “ድል ያለ ድግስ ከመደገስ“ እንዲታቀቡ መመሪያ አስተላልፎ…
Source:: http://www.mereja.com/amharic/544097