የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ።
የኦጋዴን ነፃነት ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና …
Source:: http://www.mereja.com/amharic/543944