ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትሕነግ) ጋር አብሮ “የጠብ መንጃ ትግሉን ማጧጧፍ” በሚል ከውሳኔ የደረሱ ክፋይ የ”አማራ ነጻ አውጪ” ኃይሎች መኖራቸው ተሰማ። ለስምምነቱ ትሕነግ ምዕራብ ትግራይ የሚለውንና አሁን “ነጻ ወጥቷል” የሚባለውን ወልቃይት ተላልፎ እንዲሰጥ ፈቃደኝነት ያለበት እንደሆነ ተመልክቷል። ራሳቸውን በተለያዩ አካባቢያዊና አደረጃጀት ከሰየሙት መካከል አሁን አንድ ለመሆን እየሠሩ እንደሆነ የሚነገርላቸው በዝናቡ የሚመራው የጎጃም ዕዝና የዘመነ […]
Source:: https://www.goolgule.com/tplfs-collaboration-with-amhara-fighters-jeopardize-wolkayit/